Vehicle and Machinery Sale

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትናነት የተያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከመተማመን ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከተውን በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ /ዋስ/ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረት ዓይነት

ሐራጅ የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ሐራጅ የሚካሄድበት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሮባ ሚደቅሶ

አቶ ሮባ ሚደቅሶ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ መልካ ዱቢሳ በርኩሜ 1 //ቤት ባቢ

41/02/M-06

200

900,000.00

መሰከረም 14/2019

4:00-5:00

2

አቶ ጡርባሌ ቡልቡላ ዳጋጋ

አቶ ጡርባሌ ቡልቡላ ዳጋጋ

መቂ //ቤት

መኖሪያ ቤት

መቂ ከተማ መልካ ዱቢሳ ገነት ሰፈር

61/02/መቂ/94

200

600,000.00

መሰከረም 14/2019

5:20-6:20

3

/ አስካለ ካሳዬ ቢራ

አቶ ሙባረክ ከማል ክሮ

/ ሃን //ቤት

መኖሪያ ቤት

አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ ኮቱ 01 ቀበሌ ከኮቱ 1 //ቤት ጀርባ

0233

200

912,784.63

መሰከረም 11/2019

4:00-5:00

ተሽከርካሪ

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ /ዋስ/ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ሐራጅ የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የንብረት ዝርዝር መረጃ

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ሐራጅ የሚካሄድበት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር .

የሻንሲ ቁጥር

ሞዴል

ቀን

ሰዓት

4

ብራይት ትሬዲንግ ኃላ/ የተ/የግ/

አቶ እንዳለ የሺዋስ ዘውዱ

ጉለሌ ንጫፍ

አውቶሞቢል

. ወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ዑራኤል በሚወስደው መንገድ 200 ገባ ብሎ የተቋሙ ዋና//ቤት

አአ 02-C51829

G4ED9436566

OSGHCN43CP 9004962

ACCENT 2011 ኮሪያ- ሀዩንዳይ

1,504.000.00 (አንድ ሚሊየን አምስት መቶ አራት ሺህ)

መሰከረም 13/2019

4:00 - 5:00

ማሳሰቢያ፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ስፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዝህ ቀናት አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።

3. መያዣ ሰጪው በሐራጅ ቀንና ሰዓት ሐራጁ በሚካሄድመት በተቋሙ ቅ/ጽ/ቤት መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የሐራጅ ሽያጭ የሚካሄደው

4.1 በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች መቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

4.2. በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰው ቤት ሰሜን ሸዋ ዞን በአንጎለላ እና ጠራ ወረዳ ኮቱ 01 ቀበሌ ኮቱ 1ኛ ደ/ት/ቤት ጀርባ በሚገኘው መኖሪያ ቤት ይሆናል።

4.3. በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው መኪናን በተመለከተ በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ

5. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት የተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድረስ በመገኘት ከሽያጩ ቀን በፊት በማንኛውም ጊዜ ማየት ይችላል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ስም ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ማንኛውም ውጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥርች ዋና መ/ቤት 0113 69 82 86 ወይም መቂ ቅርንጫፍ 022 118 1729 እና ደ/ብረሃን ቅርንጫፍ 011 637 69 35 በመደወል ወይም ዋናው መስሪያ ቤት ወይም በተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-24
  • Bid closing time: 12:20
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-24 12:20
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Metemamen Micro Financing Institution S.C.
  • Buyer address: ከወሎ ሠፈር ወደ ኡራኤል በሚወስደው አዲሱ መንገድ 300 ሜትር በግራ በኩል ይገኛል
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:27:38.000Z
← Back to all tenders