Finishig Works
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, installation test and commission Domestic water & Supply and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/109/110/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, installation test and commission Domestic water & Supply and Fix Water Tanker ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃውን ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply installation test and commission Domestic water |
ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 |
DCE/SF/109/2026
|
ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት |
ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት |
200,000.00 |
|
2 |
Supply and Fix Water Tanker |
ለጎፋ አፓርትመንት ምእራፍ 2 |
DCE/SF/110/2026
|
ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡35 ሰዓት |
ጳጉሜ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡50 ሰዓት |
200,000.00
|
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾችየጨረታማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀውየብርመጠን በባንክየተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የሥራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር፡- 0114-40-34-33/34
ማዞሪያ:- 0114-42-22-70/71/72 E-mail አድራሻ [email protected]
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-09-09
- Bid closing time: 10:35
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-09 10:50
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
- Posted at: 2026-08-21T11:39:28.000Z