Stationery

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአራዳ ክ/ከተማ ገነትቅድመ አንደኛደረጀ ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች

  • ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ፤ 
  • ሎት 2 የፅዳት እቃዎች እና
  • ሎት 3 ቋሚ ንብረቶች፣
  • ሎት 4 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
  • ሎት 5 ልዩልዩ መሳሪያዎች፣
  • ሎት 6 የህክምና እቃዎች፣
  • ሎት7 የደንብ ልብስ ስፌት፣ 
  • ሎት 8 የኤልክትሮንክስ እቃዎች፣ እና የኤልክትሮንክስ ሰራተኛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።

 በጨረታ መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ በማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፋ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው።
  3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር /በመክፈል ከቢሮቁ.5 በመግዛት ለጨረታ ማስከበረያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ 5000/አምስት ሺህ/ ብር ት/ቤታችን ስም ሲ.ፒ.ኦ የተዘጋጀና በማረጋገጫውን ከመወዳደሪያ ሰናዶቻቸው ጋር ቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን የመጫረቻ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው እለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮቁጥር 5 ይከፈታል ።
  6. የጨረታ ሰነድ የገዙትን ኦርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  7. መ/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች የገዛችሁትን ህጋዊ ሰነድ ሙሉውን ሞልታችሁ መመለስ እንዳለባችሁ እናሳውቃለን ።
  9. ተጫራቾች የተጫረታችሁበትን ዕቃ ሰነዱን ስታስገቡ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ

አድራሻ፡- ስድስት ኪሎ ከአንበሳ ግቢ ፊት ለፊት 011 123 2357/ 011 126 0171 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T11:51:34.000Z
← Back to all tenders