Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን

  • ሎት 1 ታብሌት
  • ሎት 2 ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል።

በጨረታው ለመካፈል የሚፈለጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል።

1.በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቶች የቀረበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በቢሮ ቁጥር 212 በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቶች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ። ለየብቻው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ማስከበሪያ ለታብሌት እና ቪዲዮ ካሜራ ለእያንዳንዳቸው 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /cpo/ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው

4. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል የሚነበብ ኮፒ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 3.30 በምክር ቤቱ በትንሹ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

7. ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ስልክ ቁጥር 025 113-0652

ድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-03 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Council
  • Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T12:21:19.000Z
← Back to all tenders