Textile, Garment and Leather
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መ/ቁ 001/2019 ዓ.ም
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ/ደ/ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የሎት ቁጥር |
የሎት አይነት በዕቃና በአገልግሎት |
መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
ለሁሉም ዕቃዎች |
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ |
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን |
ናሙና መቅረብ አለበት |
|||
|
ሎት.1 |
የደንብ ልብስ 62111 |
7000 |
|
|
|
|
ሎት.2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች 6212 |
10000 |
|
|
|
|
ሎት.3 |
የሕትመት ዕቃዎች.6213 |
4000 |
|
|
|
|
ሎት.4 |
አላቂ የሕክምና ዕቃዎች.6214 |
1500 |
|
|
|
|
ሎት.5 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች.6215 |
11000 |
|
|
|
|
ሎት.6 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች 6218 |
10000 |
|
|
|
|
ሎት.7 |
ልዩ ልዩ መሣሪያዎች.6219 |
2500 |
|
|
|
|
ሎት.8 |
የደንብ ልብስ ስፌት 6211 |
4000 |
|
|
|
|
ሎት.9 |
ቋሚ እቃ ሲኩሪቲ፤ ካሜራ፤ፒያኖ፤ 6313 |
8000 |
|
|
|
|
ሎት.10 |
ቋሚ እቃ የብረት ሼልፍ፤ የእሳት ማጥፍያ፤ ጠረጴዛ ቴኒስ .6314 |
6500 |
|
|
|
|
|
አጠቃላይ ድምር |
64500 |
|
|
|
በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ምዝገባ ፤የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር ከፍለው ፍቃድ ያደሱ፤ በጨረታ ይሳተፉ/ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢት የተመዘገቡ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/የስራ ቀናት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር / በቢሮ ሂሳብና ክፍያ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በስራ ሠዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል።
- ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸው ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው ይዘው ካልቀረቡ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት አይችሉም
- ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫት /VAT/ማካተት አለባቸው ፤ቫት ሳይካተት የቀረበ ዋጋ አለማካተቱን ካልገልጸ እንዳካተተ ይቆጠራል።
- ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖራባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምድብ ለይተው ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ / CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ በምታመርቱትና በተደራጃችሁበት ዘርፍ ብቻ ደብዳቤ በመያዝ በሀገር ውስጥ ምርት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ሌሎች ዕቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እንደማንኛንውም ተጫራች ማስያዣና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
- ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብርት ከፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልተው ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቾች በሚቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው።
- መ/ቤቱ አቅርቦቱን 20% በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ/ዋስትና በባንክ በተረጋጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት ከ7 ቀን በኋላ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ያዝያዘው ገንዘብ ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል።
ማሳሰቢያ ፡- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡- አራዳ ፍከለ ከተማ ወራዳ 5 ውሃና ፍሳሽ ፍት ለፊት 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 126 4709
የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-30 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀንበ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Alem Berhan Elementary School
- Buyer address: አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ውሀና ፍሳሽ ፊት ለፊት 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T09:53:45.000Z
- Source: 2merkato