Materials

በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2019 በጀት ዓመት የስራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ መለያ ቁጥር ድ/ዳ/አስ/የመ/ጀ/ኛ/መ/2ኛ ደ/ት/ቤት 002/2019

በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተቋሙ የ2019 በጀት ዓመት የስራ አገልግሎት የሚጠቀምበትን የተለያዩ እቃዎች

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች 3 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት እና ሎት 4 ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዢን

ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርቶች ከሚያሟሉ ተጫራቾች በአካባቢያዊ ግልጽ ጨረታ የግዢ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  • በዘርፉ ለ 2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ ለዚህም የምስክር ወረቀት የሚያቀርብ ፣
  • የታክስ መለያ ቁጥር /ቲን/ የምስክር ወረቀት የሚያቀርብ፣
  • የንግድ ዋና ምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርብ፣
  • የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት የሚያቀርብ ፣
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00 /ሁለት ሺ ብቻ/ ሲፒኦ ማቅረብ አለበት «
  • ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በመልእክተ ድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ክፍል ድረስ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር ይችላል።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በመልእክተ ድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 አስራ አምስት/ ቀናት የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4:00 ላይ የጨረታ ሰነድ መቀበያ ሳጥኑ ተዘግቶ ታሽጎ በዚያኑ እለት ከቀኑ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ነገር ግን የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  • ተጫራቾች አሸናፊ የሆነበትን እቃዎች በራሱ የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎችን በራሱ በመሸፈን ትምህርት ቤቱ ድረስ የማቅረብ ግዴታ ይኖርበታል።
  • ትምህርት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 20 68 76 25 ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

በድሬዳዋ አስተዳደር የመልካ ጀብዱ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ድሬዳዋ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በመልእክተ ድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 /አስራ አምስት/ ቀናት የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4:00
  • Bid opening: 2026-09-03 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በመልእክተ ድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 /አስራ አምስት/ ቀናት የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Melka Jebdu Elementary & Secondary School
  • Bid bond: 2000.00 /ሁለት ሺ ብር ብቻ/
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Melekite Dire (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T12:24:43.000Z
← Back to all tenders