Vehicle (garage service)

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

  1. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፋይ የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን 20,000.00/ሃያ ሺብር/CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው።
  5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎኘ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታ ሰነድ ነሀሴ 13/2018 ዓ/ም እስከ ነሃሴ 27/2018 ዓ.ም. ከ11፡00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተደረር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  7. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሃሴ28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል።
  8. ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 025 111-7455/ 025 111-3743 በመደወል መረጃ ፖሣ.ቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ።

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-09-03 09:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Aug 19, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T12:26:22.000Z
← Back to all tenders