Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and Electronics
Oromia
More tags
Office FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationeryTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsSpare Parts and Car Decoration MaterialsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoBale Zone Sewena Woreda F/E/D/Bureau
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም
- ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች
- ጽህፈት መሳሪያዎች
- ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- የተለያዩ የደንብ ልብሶችና የወንድና የሴት ጫማዎች
- ለጽዳት የሚውል ቁሳቁስ
- የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና
- ለሞተር ሳይክል ግዥ እና ተዛማች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የሚያሟሉትን መስፈርትና የዕቃውን ስም ዝርዝር፤ የእቃው ዓይነት ከጫረተው ሰነድ ጋር የሚሸጥ መሁኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0964 022 234 / 0921 165 874 / 0923 728 083
ሰዌና ወራዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ ርቀት 619 ኪ.ሜ.
በምስራቅ ባሌ ዞን የሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-09-07 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Oromia
- Publishing entity: Bale Zone Sewena Woreda F/E/D/Bureau
- Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T08:50:03.000Z