Vehicle (garage service)
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር W/ra M/GJ/4/2018
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
በዚህ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች -
- ለሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ : የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ማለትም Tin No ሰረተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- በአቅራቢነት ለመሣተፍ የተመዘገቡ ከፌድራል ገንዘብ ሚ/ር ወይም ከክልል የገንዘብ ቢሮ የተሰጠ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴትታክስ VAT/ለመሰብሰብ የተመዘገበና የVAT ስርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና Tax ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
- የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ያለው
- ድርጅቱን (ገራዡ) የእሳት አደጋ የመድን ዋስትና የተገባለት ስለመሆኑና የዘመኑ ክፊያ ስለመክፈሎ ማረጋገጫ ሰንድ ያለው።
- የድርጅቱን (ገራዡን) አጠቃላይ ውስጣዊ አደረጃጅት እናዝግጁን ሆኔታ መግለጫ company profile ማለትም ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች (work shop) ዝርዝር መግለጫ የማሽነሪዎች አይነትና ብዛት መግለጫ ተዘርዝሮ የተዘጋጅና የተመሰከረ ሠነድ እንዲሁም የሰው ኃይል ብዛት በሙያ በትምህርት ደረጃ በሥራ ልምድ ተለይቶ የተዘጋጀና የተመሰከረ ሠነድ ያለው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1000.00 ( አንድ ሺ) በመክፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት ከ ጽ/ቤቱ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢትዮጵያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ) በጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በባንክ በተመሠከረለት ሲፕኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫርቹ ያለፈበትን የዋስትና መስከባሪያ 10 በመቶ ማሳያዝ የሚችል
- ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ላይ የተሞለውን ዋጋ በሶፍት ኮፒ ለብቻ ሞልቶው ማቅርብ ይኖሪባቻዋል
- ተጫራቾች የሚያቅርቡት, መወዳደሪያ ዋጋ ታክስን (VAT) አጠቃሎ የተሠራና በአፋን ኦሮሞ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ተዘጋጅቶ በቀረበው ፎርማት መሠረት በታይፕ ወይም በቀለም ሞልተው መመለስ አለባቸው :: የጨረታው ሠነድ በ4 ፖስታ ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበት 1. ቴክኒካል ኦርጂናል ሠነድ 2. ቴክኒካል ኮፒ ሠነድ 3, ፋይናነሻል ኦርጅናል ሠነድ 4.ፋይናንሻል ኮፒ ሠነድ ተብሎ ተለይቶ መዘጋጀት አለበት፡፡ ሲፐኦ (CPO)ቴክኒካል ኦርጂናል ሠነድ ፖስታ ውስጥ መግባት የኖረበተል፡፡ በመጨረሻም በ5ቱም ፖስታ ጀርባ ላይ ሙሉ አድራሻ የጫረታውንና የሠነዱን አይነት ተፅፎባቸው በ አቃፊ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ታሽጎ ሙሉ አድራሻና የጨረታው አይነት ተፅፎበት መቅረብ አለበት።
- የጨረታ ሣጥን መዝጊያና መክፈቻ ሰዓቱን እና ቀን አስመልከቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡00 ሠዓት የጨረታ ሣጥን ተዘግቶ በዚያንኑ ቀን ልክ በ4፡30 ይከፈታል።
- ጽህፈት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለመግዛት ሲመጡ ከላይ 1-8 ተራ ቁጥር የተጠቀሰውን ቴክኒካል መረጃ እና ኮፒ መያዝ አለባቸው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 047 11111 93 ወይም 047 111 03 80 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-09-03 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡30 ሠዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: JImma Zone FEDB
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T09:31:43.000Z