Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ፣ የጭነት መኪና፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ የሞንታርቦ እና የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት የህትመት አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አ
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001–/2019 ዓ.ም
በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር በወረዳው ለተለያዩ ጽ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ፣ የጭነት መኪና፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ የሞንታርቦ እና የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት የህትመት አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፦
|
ተ.ቁ |
የእቃ ኮድ |
የእቃው ዓይነት |
|
የብር መጠን |
|
1 |
6212 |
የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች |
ናሙና የሚቀርብበት |
25,000 |
|
2 |
6218 |
የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች |
ናሙና የሚቀርብበት |
25,000 |
|
3 |
6211 |
የተለያዩ የደንብ አልባሳት |
ናሙና የሚቀርብበት |
25,000 |
|
4 |
6252 |
የጭነት መኪና እና የትራንስፖርት አገልግሎት |
መስሪያቤቱ በሚፈልገው ሰአት የሚገኝ |
15,000 |
|
5 |
6243 |
የኤሌክትሮኒክስእና የፈርኒቸር ጥገና |
በሙያው ብቁ ልምድ ያለው |
15,000 |
|
6 |
6252 |
የሞንታርቦ ከነጄኔሬተር ዲኮር እና ድንኳል አገልግሎት |
የተሟላእቃ ያለው እና ማቅረብ የሚችል |
10,000 |
|
7 |
6233 |
የመስተንግዶ አገልግሎት |
ጥራቱን የጠበቀ እና በሰዓቱ ማቅረብ የሚችል |
25000 |
|
8 |
6255 |
የጉልበት ሰራተኛ ኪራይ |
መስሪያቤቱ በሚፈልገው ሰአት የሚገኝ |
1000 |
|
9 |
6213 |
የህትመት አገልግሎት |
ጥራቱን የጠበቀ እና በሰዓቱ ማቅረብ የሚችል |
25000 |
ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል በጽሁፍ ማቅረብ አለባቸው፣
2. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣
3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስማቅረብ የሚችልና በወቅቱ በማንኛውም ሁኔታ ያልተቀጣ (እንዳይወዳደር ያልታግደ) አለበት
5. በዚህ ጨረታ አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፤
6. በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በሰንጠረዥ በተጠቀሰው የብር መጠን መሰርት በቢድ ቦንድ ሲፒኦ ቼክ በማሰራትማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በኋላ ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቀባቸዋል፤ ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናንሻል/ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ ማቅረብ አለበት በየሎቱ ያስገቡትን የዋጋ መጠን ጠቅላላ ድምር ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
8. ፖስታ ስታስገቡ በየሎቱ ለይታችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል ለምሳሌ 6212 በአንድ ፖስታ 6211 በሌላ ፖስታ 6218 በሌላ ፖስታ ሁሉም ሎቶች በተለያዩ ፖስታ ይጠበቅባችኋል።
9. ማንኛውም ተጫራች የሚያስገባው ሰነድ የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ፣ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ፣ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፤
10. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት የካ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ቦታው ከሴቶች አደባባይ ዝቅ ብሎ ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የጽ ቤቱ ግምጃ ቤት ወይም ንብረት ከፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በመምጣት ማስረከብ አለባቸው።
11. በጨረታ ሰነድ ክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገልፀው መሰረት ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነዶች ተገምግመው አሸናፊው ያሸነፈባቸውን የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፤ የደንብ አልባሳት እንዲሁም ከላይ በጨረታ የተገለፁትን እቃዎች ሙሉ ለሙሉ አዘጋጅተው ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ከእየአይነቱ ናሙና ማቅረብ አለበት!
12. ተጫራቾች ከሴቶች አደባባይ ዝቅ ብሎ በሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ግዥ የስራ ሂደት ቀርበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
13. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2:30-11:30 ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በወረዳው ግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 008 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
14. በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ3፡30 የሚከፈት ሲሆን በመስሪያ ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
15. የጨረታው መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው ይሆናል መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት 3፡00 ታሽጎ 3፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
16. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም እንዲሁም ስርዝድልዝ ሰነድ የማንቀበል መሆነንእንገልፃለን።
17. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ከሴቶች አደባባይ ዝቅ ብሎ ወደ እንደራሴ የሚወስደው መንገድ ሳይ በስተቀኝ በኩል፤
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 557 9630
የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 09:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka Sub City Administration Woreda 6 Finance Office
- Buyer address: ካሳንችስ ወደ አቧራ በሚወስደው መንገድ 28 ሜዳ/ወንጌል ብርሃን ቤተ/ክርስቲያን አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T08:22:23.000Z