Textile, Garments and Uniforms
በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ ግዥ፣ ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃ፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የቋሚ ኤሌክትሪክ፣ የቋሚ ኤሌክትሪክ ጥገና፣ አገልግሎት፣ ለህንጻ ቁሳቁስ ተገጣጣሚ እቃ ጥገና እና የትራንስፖርት አግልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesPharmaceutical ProductsMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOthersMaintenance and RepairMachineryOffice Machines and ComputersGeneral Service ProvisionEquipment and AccessoriesMechanicalElectrical, Electromechanical and ElectronicsTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksAmharic2merkatoEdget Chora Secondary School
Description
1ኛ ዙር ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
- ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 2 ለአላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ለህትመት
- ሎት 4 አላቂ የህክምና እቃ
- ሎት 5 ለአላቂ የት/ት እቃዎች
- ሎት 6 አላቂ የጽዳት ዕቃ
- ሎት 7 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት8 የቋሚ ኤሌክትሪክ
- ሎት9 የቋሚ ኤሌክትሪክ ጥገና
- ሎት 10 አገልግሎት
- ሎት 11 ለህንጻ ቁሳቁስ ተገጣጣሚ እቃ ጥገና
- ሎት 12 የትራንስፖርት አግልግሎት
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሰለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳደሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርብ።
- የገቢዎች እና ጉምሩክ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት /ቫት/ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር መያያዝ የሚችሎ መሆን አለበት
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ በአንድ ሎት 300/ ስሶት መቶ ብር / በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታ የስራ ቀናት በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ዕድገት ጮራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰነዱን መግዛት ይቻላሉ።
- የጨረታ ማሰከበሪያ እያንዳንድ ሎቶች ሎትı ብር 30,000 /ስላሳ ሺ ብር/፣ ሎት 2 ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺ ብር/፣ ሎት 3 ብር 5,000 አምስት ሺ ብር፣ ሎት 4 ብር 5,000 / አምስት ሺ ብር/፣ ሎት 5 ብር 22,000 /ሃያ ሁለት ሺ ብር/፣ ሎት 6 ብር 27,000 /ሃያ ሰባት ሺ ብር/፣ ሎት 7 ብር 2,000 /ሁለት ሺ ብር/፣ ሎት 8 ብር 27.000 /ሃያ ሰባት ሺ ብር/፣ ሎት 9 ብር 2,000 /ሁለት ሺ ብር/፣ ሎት 10 ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺ ብር/፣ ሎት 11 ብር 5,000 /አምስት ሺ ብር/፣ ሎት 12 ብር 2,000 /ሁለት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ c.p.o ብቻ ማስያዝ አለበት።
- የመወዳደሪያ ዋጋው ከነቫት በማስቀመጥ በግልጽ ተጠቅሶ መጻፍ ይኖርበታል። የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ዋናውንና ኮፒ ለየ ብቻ በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና /specification/ ማቅረብ አለባቸው። አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከታወቀ በኋላ በ15 ቀናት ውስጥ ከት/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት። ተጫራቾች ያሸነፉበትን ደረጃውን የጠበቀ ዕቃዎችን ትዕዛዙ በደረሳቸው በአምስት የስራ ቀናት ውስጥ በናሙናው መሰረት አጠናቀው ለት/ ቤቱ ንብረት ክፍል ሲያስረክቡና በጥራት ኮሜቴ ተፈትሾ ሲያልፍና በተቋሙ ኃላፊ ገቢ እንዲሆን ከታዘዘ በኋላ ይከፍላቸዋል።
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 የጨረታው ሳጥን ይታሸግና በዛው እለት በ4፡30 ሰዓት ዕደገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ንብ/አሥ/የቡድን መሪ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% c.p.0 ብቻ በቅድሚያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ከጥር 1 ጀምሮ የገቢዎች የወጣው ህግ ተግባራዊ ማድረግ አለበት።
- በስራና ክህሎት የተደራጅችሁ ኢንተርፕራዙ በተደራጅች የስራ ክፍል ላይ ብቻ ልዩ ድጋፍ የሚደረገው ከአደራጃችው ጽ/ቤት ኃላፊ ብቻ በተፈረመ የድጋፍ ደብዳቤ የሆናል።
- ከስራ ዘርፍ ዉጪ ለሆኑት እንደማንኛውም ነጋዴ የሚስተናግዱ ይሆናል።
- አድራሻ፡- ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ገመናዬ ማርያም ቤ/ክ መግቢያ ላይ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር ፡ 011 639 1334/ 011 893 1407
በለሚኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ ቤት የዕድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Edget Chora Secondary School
- Buyer address: ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ክብር ዳመና አካባቢ ይገኛል
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T09:31:07.000Z