Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ያላቸው።
3. የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
4. በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ስር በአቅራቢነት የተመዘገቡ
5. በጨረታ የመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ።
6. ከላይ የተዘረዘሩትን ዶክመንቶች ኮፒ አድርጎ በማቅረብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ገቢ ማድረግ የሚችሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በደረሰኝ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ። ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ቀን 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ያለ ስርዝ ድልዝ በግልጽ በመጻፍ አስከ አስራ አንደኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ዋና እና ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የተሞላው ዋጋ ለ60 ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
9. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል። እንዲሁም አሸናፊ ድርጅቶች ውል በሚገቡ ሰዓት 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
10. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው።
አድራሻ- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ህንጻ ጎን KCBC ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር B1-606/1
ለበለጠ መረጃ 09 85 95 39 49 / 09 87 97 27 85 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ሰንፔር አክሲዮን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ቆይቶ በአስራ አንደኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ቆይቶ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Sunper S.C
- Buyer address: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጎን KCBC ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር B-606
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T09:33:37.000Z