House and Building Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አሲያዥ ስም

አበደሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ ሜትር

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት

አድራሻ

የካርታ ቁጥር

 

ቀን

 

ሰዓት

ከተማ

 

ወረዳ ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

1

አቶ ታደለ ቡኔ

አቶ ታደለ ቡኔ

ባቢች ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ባቢች

_

_

ISADD142/2015

 

161.87

 

212,798 (ሁለት መቶ አስራ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ዘጠና ስምንት

15/01/2019

 

4:00-6:00

 

 

1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፣

3. ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ባቢች ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥሮች፡- 09 10 70 36 07/ 09 12 34 19 48 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-25
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-25 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T09:41:41.000Z
← Back to all tenders