Vehicle (garage service)

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት ዓመት በሚል የታተመው በስህተት በመሆኑ ቁጥር W/raM/GJ/4/2019 እና በ2019 በጀት ዓመት በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a896c7f0a538ae7dd000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡30 ሠዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: JImma Zone FEDB
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T09:48:22.000Z
← Back to all tenders