Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ እና የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
1.ተጫራቾች በዘረፉ ሕጋዊ የሥራ ፍቀድና የዘመኑ ግብር መረጃ ማቅረብ የምችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር ) ሲፒኦ ማቅራብ ይኖረባቸዋል።
3. የጨረታው መወዳደሪያ ኦሪጅናልና አንድ የኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በተለያዩ ሁለት ፖስታዎች ከተፈላጊ መረጃዎች ጋረው ተያይዘው በሰም በታሸገ ኤንሸሎፕ በአንድ ፖስታ ይቀርባል።
4. የጨረታ ሰነዱ በኦሮሚያ ክልል በባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፣ ለአንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ። ሰነዱ የያዘው
4.1. የግዥ ዓይናቶች፡- የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት።
5. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሆስፒታሉ ግዥ እና ፋይናንስ ክፍል 200 (ሁለት መቶ) በመግዛት መሙላት ይችላሉ።
6. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
7. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታው ሣጥን ከመክፈት አያግድም።
8. ተጫራቾች ዋጋ ቫት(VAT) ብለው መሙላት ይኖርባቸዋል። ካልተጠቀሱ ታክስን እንደልተካተተ ተደርጎ የወሰዳል።
9. ሆስፒታሉ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 13 36 86 18 መጠየቅ ይቻላል
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-02 14:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 8፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Batu General Hospital
- Bid bond: 5000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T09:57:53.000Z