Stationery

በሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተሮች የአላቂ ዕቃ እስቴሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተሮች የአላቂ ዕቃ እስቴሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ፡-

  • የ2019 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆ፣ የግብር ከፋይት መለያ ቁጥር (TIN)ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃዳቸውንና ተ.እ.ታ (VAT) የተመዘገበበትን ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • በማንኛውም ሥራ ላይ ማስጠንቀቂያ ያልደረሰባቸው መሆን አለባቸው
  • የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና (bank guarantee) ወይም የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ የሚችሉ
  • ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው ከሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቀርበው ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  • የጨረታውን ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ቢድ ቦንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ለየብቻቸው በሰም ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከቶና በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍ እና ስራ አስኪያጅ ፊርማ ለሁሉም ገጾች በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው 6፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል
  • በጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ የተነበበው ጠቅላላ ዋጋ የሂሳብ ስህተት(Arithmetic check) ማስተካከያ በሚደረግበት ጊዜ የመጣው የሂሳብ ልዩነት (Arithmetic error) ከጠቅላላ ዋጋ ከ2 % ፐርሰንት በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ከሆነ ተጫራቹ ቀጥታ ከጨረታው ውድድር ውጪ ይሆናል።
  • በጨረታው ላይ ባለው ጠቅላላ ዋጋ ከ10% ፐርሰን በላይ የዋጋ ቅናሽ (Rebate)የተደረገ ከሆነ ከጨረታው ውድድር ውጪ ይሆናል
  • የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም ፣ ከቀረበም የዋጋ ትንታኔ መያያዝ አለበት
  • አሸናፊው ተጫራች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል
  • መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ ፡- በስልክ ቁጥር 046 660 030 መደወል ይችላሉ

ሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-07 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ቀንና ቦታ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: ሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 30,000 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Yedebub Nigat (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T10:09:51.000Z
← Back to all tenders