Stationery
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና አላቂ ቢሮ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት
- ጽህፈት መሣሪያና አላቂ ቢሮ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት መወዳደር የምትፈልጉ
- በዘርፉ የታደሠ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ
- Tin NO ያላቸው
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- የግብር ከፋይነት ወረቀት /ሴርትፍኬት ያላቸው
- የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000(ሃያ ሺህ ብር ብቻ) ማስያዝ የሚችል
- ጥራቱ የተጠበቀ ኦርጅናል ዕቃ ብቻ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ አሸናፍ ያሸነፈበት ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት እና ወጪ እስከ አለታ ጩኮ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አቅራብው ርክክብ ማድረግ የሚችል
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩት ዕቃ ናሙና ይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500(አምስት መቶ ብር) ብቻ በወረዳ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ደረሠኝ ይዞ በመምጣት ከጽ/ቤታችን የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሁለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ ሁለቱንም በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ማቅረብ ይችላሉ።
ከላይ የቀረበው መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስተው በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በጽ/ቤታችን ግዥ ን/አስ/ሥ/ሂደት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በመክተት ጨረታ ሣጥኑን ጨረታ ከወጣበት በ16ኛው ቀን / ከቀኑ /ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት በመክተት 4፡15 ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤፤
ማሳሰብያ የጨረታ መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ጽ/ቤቱ
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 10:15
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን / ከቀኑ/ከረፋዱ 4፡15 ሠዓት
- Bid opening: 2026-09-07 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን / ከቀኑ/ ከረፋዱ 4፡30 ሠዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
- Bid bond: 20,000 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Yedebub Nigat (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T10:15:44.000Z