House and Building Foreclosure

86 ቅጠል ቆርቆሮ ያለው መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአ/ፀም ከሳሽ ወ/ሮ ነህሚያ ሳሙኤል እና በአ/ፀም ተከሳሽ በአቶ አቤነዘር መጃ መካከል ስላለው የአፈ/ጸም ክስ መነሻ መሠረት በሶዶ ከተማ ዋዱ ቀበሌ ዴሪ ሊዝ መንደር የቦታ ቁጥር Tt16 የሆነው በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚታወቀው 200 ካሬ መኖሪያ ቤት 86 ቅጠል ቆርቆሮ ያለው መኖሪያ ቤት የሚገኘው ይዞታ በመሐንዲስ ግምት መነሻ ዋጋ 1,200,000.00 (አንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሺህ) ብር በቀን 10/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ የቤቱን ጨረታ ግምት 5% የባንክ ሲፒኦ በማቅረብ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

በደ/ኢት/ክ/መ/በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ መጀ/ደ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-20 10:00
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Sodo City First Instance Court
  • Bid bond: 5%
  • Published on: Yedebub Nigat (Aug 22, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T10:29:55.000Z
← Back to all tenders