Vehicle and Machinery Foreclosure

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ግዴታቸውን መወጣት ባለመቻላቸው በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በተሸሻለው የካፒታል ዕቃ ኪራይ አዋጅ ቁጥር 807/2005 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ተረክቦ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

የተከራይ ስም

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የካፒታል ዕቃ አይነት (Description)

መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚካሄድበት

የሐራጁ ደረጃ

ቦታ

ቀን

ሰዓት

አቶ ብርሃኑ ዘላለም አዲስ

 

 

 

ደብረማርቆስ ቅርንጫፍ

 

1.ትራክተር Brand: NEW HOLLAND, Model: TDSi10, Horse Power:110HP, Origin: TURKEY, Man. Year: 2022

4,375,621.88

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ደብረማርቆስ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ጳጉሜ 03 ቀን 2018 .

 

3:00-5:00

አንደኛ

 

አቶ ደረጀ ከፋለ ሞላ

 

.2.ትራክተር BrandLANDIN, Model: LANDFORCE 125, Horse Power:125HP, Origin: ITALY, Man. Year: 2023

5,571,152.37

 

7:00-9:00

 

ሁለተኛ

 

አቶ ዘላለም ሞላ

ታዴ

1. ትራክተር Brand: LANDINI, Model: LANDFORCE 125, Horse Power:125HP, Origin: ITALY, Man. Year: 2023

6,419,825.92

 

9:00- 11:00

 

 የሐራጁ መመሪያ፡-

1. በሐራጁ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በአካል ወይም በህጋዊ ወኪል በኩል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል።

2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ/መተዳደሪያ ደንብ እና ማሻሻያዎቹ(ካሉ)፤የንግድ ምዝገባ፤የንግድ ፈቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ማስረጃን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።

3. ተጫራቾች የንብረቱን የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም 25% በባንክ ከፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ(CPO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

4 አሸናፊው አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን አንስቶ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት።ካልከፈለ ባንኩ ሽያጩን በመሰረዝ ለማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ በድጋሚ ይካሄዳል።ንብረቱ በድጋሚ ለሃራጅ ቀርቦ የዋጋ መቀነስ ከተፈጠረ የዋጋ ልዩነቱን ይሸፍናል።

5. ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች እጅ በእጅ በሚደረግ የጥሬ ገንዘብ ሽያጭ ወይም በባንኩ የሊዝ ፖሊሲ አሰራር መሰረት ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ በመክፈል የባንኩን የማሽነሪ ዱቤ ግዥ ውል መፈረም ይኖርበታል።

6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የሽያጩን 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች ገዥ የሚከፍላቸው  በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን የስም ማዘዋወሪያን ጨምሮ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል። አሸናፊው ያስያዘውን ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብለት ሲሆን ለተሸናፊው ያስያዙት ገንዘብ ይመለሳል።

7. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማናኛውም አካል(የግለሰብ ተቋም ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) ከቀረጥ ነጻ የሚጠቀም ተመሳሳይ መብት ያለው ከሆነ ወይም መንግስት በንብረቶቹ ላይ የሚያስከፍለውን የጉምሩክ ቀረጥ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ በሀራጅ ጨረታው መሳተፍ ይችላል።

8. የሚሸጠው ንብረት የገባው ከቀረጥ ነፃ ሲሆን ገዥው የቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ እንዲሆን ባንኩ ድጋፍ ያደርጋል። ፈቃዱን ካላገኘ የቀረጥ ከፍያው በገዥው ይፈጸማል።

9. ተጫራቾች ትራክተሩ ያለበትን ይዞታ ለማየት ከፈለጉ አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ቀን በፊት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- 058 178 6649

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-08 17:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T11:18:58.000Z
← Back to all tenders