House, Building and Warehouse
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Description
የአትክልትና ፍራፍሬ ፣ የዶሮ ስጋ እና አሳ
መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ / ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-
- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት::
- የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል።
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/ 011 416 3978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-15 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
- Buyer TIN: 0000028921
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T11:41:26.000Z
- Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/