House and Building Sale

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

.

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ መገኛ፣ደረጃና ካርታ ቁጥር

ረታዉ መነሻ ዋጋ

1

ቸርተክል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አቶ አቤል ልዑል

በአ/ ከተማ የካ /ከተማ ወረዳ 13 ካርታ ቁጥር የካ/198635/09 G+2 መኖሪያ ቤት

27,845,896.45

 

2

ቸርተክል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

አቶ መዝገቡ መኩሪያ

 

በአ/ ከተማ ለኩራ /ከተማ ወረዳ 13 ካርታ ቁጥር ሊኩ 13/28/5/35194/0056/15/00 G+2 መኖሪያ ቤት

23,934,590.68

 

3

ቸርተክል ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ፔንጎን ፕላስቲክ ፋብሪካ /የተ/የግ/ማህበር

አማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ካርታ ቁጥር // ኢፖልኮ-0014 ስፋቱ 8000 . የሆነ ሽድ

46,885,807.70

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር  ¼  (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የሚኖርባቸዉ ሲሆን የፋብሪካዉ ሸድ መነሻ ግምት የተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር የተሰራ ግምት ነዉ
  2. የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል።
  3. በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፣ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት።
  4. የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  5. በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  6. የጨረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል:: ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል።
  7. ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ።
  8. ጨረታዉ የሚካሄደዉ መስከረም 20/2019 ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ጨረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል።
  9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

 ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251 91 877 9825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-09-30 12:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
  • Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T12:22:01.000Z
← Back to all tenders