Equipment and Accessories

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Description

K.A.M
Private Limited Company
TEL: 011-47-13-514
FAX:-011 471 3716
P.O BOX 183290
[email protected]    
Addis Ababa
Ethiopia

የሊፍት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር /2018 ዓ.ም

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን ማስረጃ ይዞ በመቅረብ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በአካል ቀርበው ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢልሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ
አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ አካባቢ መካኒሳ ምስራቀ ጸሃይ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ሮያል ሴራሚክ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ስልክ ቁጥር ፡- 09 36 54 71 96


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-08-31 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: KAM PLC
  • Buyer TIN: 0000022091
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T13:03:43.000Z
← Back to all tenders