Vehicle and Machinery Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቀጥር

የንብረቱ አይነት

የሥሪት ዘመን

 

አቶ ሞላ መራው

ተበዳሪው

02-AA-B75907

LJO*18L5 1120077*

LZWADAGA 6MB005319

ቻይና ቼቭርሴት አውቶሞቢል

2020

3,392,592.50

12/01/2019 . 3:00-400 ጠዋት

 

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቀጥር/ለያ

የይዞታ ስፋት .

የይዞታው ይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1

ዳርማ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማኅበር

ተበዳሪ

የተያዩ የቡና መቁያና ማበጠሪያ ማሽኖች እና የፋብሪካ ሕንጻ ከነይዞታ

ቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10

2000

033019/2

231,270,506.78

12/01/2019 . 400-500 ጠዋት

2

ሪሳ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማህበር

ነፃነት ናስር

አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ቀበሌ 10

10651/91/97

200

መኖሪያ ቤት

2,567,870.84

12/01/2019 . 300-400 ጠዋት

3

መሃመድ ሴሮ

ተበዳሪ

በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ /ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 ቀበ

5907

1185

ሆቴል አገልግሎት የሚዉል ይዞታ

9,555,850.08

12/01/2019 . 3:00-400 ጠዋት

4

መሃመድ ሴሮ

ተበዳሪ

በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ /ከተማ ዋሾ ወረዳ 01 ቀበሌ

3509

500

የመኖሪያ ቤት

3,986,617.18

12/01/2019 . 4:00-5:00 ጠዋት

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. በተ.ቁ 1 እና 2 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4-5 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሽመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈል ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ፡ እሁድ ሀምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በ19/12/2019 ዓ.ም ይከናወናሉ ተብለው የተጠቀሱት ጨረታዎች የመውሊድ በዓል በቀን 19/12/2018 ዓ.ም የሚውል ከሆነ ጨረታዎቹ በሚቀጥለው ቀን ማለትም በቀን 20/12/2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት የሚከናወኑ ደሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-22
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-22 11:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T13:27:23.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
← Back to all tenders