Vehicle and Machinery Sale
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የድርድር/የሐራጅ ሽያጭ
ሽያጭ ማስታወቂያ
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር በለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት የተያዙ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
ንብረት ያስያዘው ግለሰብ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
የሠሌዳ ቁጥር
|
የተሽከርካሪ ዓይነት
|
መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ጨረታው የሚካሄድበት ዕለት |
|
1 |
አቶ ዮናታን ንጉሴ |
አቶ ብርሃኑ ውብአንተ |
ሾላ
|
አአ-01-34103 |
ሊፋን
|
275,000
|
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት 3፡00
|
|
2 |
አቶ ጋሻው መፍቱ |
ወ/ሮ ኢያሩሰላም ተክሌ |
ሾላ |
አአ-01-29637 |
ሊፋን አባይ |
275,000 |
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት 4፡00
|
|
3 |
አቶ ሰብስቤ ጌጡ |
አቶ ሰብስቤ ጌጡ |
ሾላ |
አአ-03-A89105
|
ሊፋን አባይ |
350,000
|
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት 5፡00
|
|
4 |
አቶ ብሩክ ፍሳሃ |
አቶ ብሩክ ፍሳሃ |
ሾላ |
አአ-3-B40402 |
ሊፋን 520 |
400,000 |
ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ከራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ |
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም. ጠዋት 5፡30
|
ማሳስቢያ፡-
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የተሽከርካሪ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በመክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊት በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ያሸነፈበትን ተሸከርካሪ መረከብ ይኖርበታል። በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸመ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ/ገዢ ከሚገዛው ተሽከርካሪ ጋር በተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ እና ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- ተሽከርከሪውቹ አዲስ አበባ አየር ጤና እና ሾላ አከባቢ በቆሙበት ቦታ በመሄድ ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት ተጨራቾች ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ።
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 92 05 56 57 +251 91 392 3676, +251 97 690 0853 +251 92 229 3591 ወይም ዋና መ/ቤት ዋና መ/ቤት CMC የተባበሩት አደባበይ ወደ ካራ የሚወሰደው መንገድ አዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር 1ኛ ፎቅ ሕግ መምሪያ/ኦፕሬሽን መምሪያ በተግባር በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ።
መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-30 11:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Afar
- Publishing entity: መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T13:33:59.000Z