Vehicle and Machinery Sale
ኦሮሚያ ባንክ ሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
የተሸከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሞተር ቁጥር እና የሻንሲ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
የመኪና ዓይነት |
የሚገኝበት ቦታ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር |
||||||
|
1 |
ዊወርክ ትሬዲንግ ኃላ/ተ/ግ/ ማህበር
|
አቶ ዳዊት ተሾመ ገብሬ |
ጃፓን ቶዮታ ፒካፕ
|
ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ቅጥር ግቢ ውስጥ
|
አአ- 03-A17503
|
2008 እ.አ.አ
|
MROHR29G902020855 |
2KD-7461862
|
2,750,000.00
|
ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡ 00 ሰዓት በዋና መስሪያ ቤት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕስት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ደመስስላቸዋል።
2. የንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኦሮሚያ ባንክ ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ ኦሜዳድ ሆቴል ጎን የኦሮሚያ ባንክ ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀሙስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ ከፍስ ውስጥ ባስዕዳዎቹ፣ ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባስ ዕዳዎቹ ወይም ንብረት አስደዦቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጨራቾቾ ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራቾ ካስተስቦ አስኪስይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ስባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ስሐራጅ ሲቀርብ ስሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈስገጡን ማስረጃ አሟልቶ ስቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሲያመቻች ይችላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተሳስር ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍሳል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ስሚመስከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7. ተጨራቾቾ ስጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ስመጎብኘት ይችላሉ።
8. ለተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር 011 557 1372 እና ወይም ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፤ ወይም በ 011 467 0714 / 011 467 0917 ኦሮሚያ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
9. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-09-08
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-09-08 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T13:35:35.000Z