Vehicle and Machinery Sale

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተሽከርካሪዎች

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪው መግለጫ

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታ የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

ዓይነት

ሞዴል

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ምሩፅ ገዛኢ

ተበዳሪው

ቦሌ ሚካኤል

አአ- 02-B61029

TMAJ3812 HLJ929286

G4FJK 7902449

ሃዩንዳይ

2019

3,700,000.00

ጳጉሜ 2, 2018 .

ከጠዋቱ 400 - 5:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

2

/ ህይወት ተስፋዬ

አቶ ንጉሴ /እግዚአብሔር

ቤተል

አአ- 02-C50467

KMHSN81E DHU188974

G6DFG A625319

ሃዩንዳይ

2016

3,436,500.00

ጳጉሜ 2, 2018 .

ከቀኑ 800 - 9:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታ የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ከተማ

/ከተማ

ቀበሌ/ ወረዳ

ቀን

ሰዓት

3

አቶ ስዑዲ እንድሪስ

/ እልፍነሽ መኮንን

መገናኛ

.

ንፋስ ስልክ ላፍቶ

08

586.11 ካሬ ሜትር

NL12414294 3586114357

የንግድ

369,914,825.27

መስከረም 25, 2019 .

ከጠዋቱ 4:00 - 5:30

ለመጀመሪያ ጊዜ

4

/ ህይወት ተስፋዬ

/ ዘውዴ ግደይ

ቤተል

.

የካ

13

245 ካሬ ሜትር

የካ22/18 6141/07

መኖሪያ

52,359,898.06

መስከረም 26, 2019 .

ከጠዋቱ 4:00 - 5:30

ለሁለተኛ ጊዜ

5

/ ህይወት ተስፋዬ

አቶ ጋበ ተክለ ሃይማኖት

ቤተል

.

የካ

13

245 ካሬ ሜትር

የካ/181 987/06

መኖሪያ

44,999,229.70

መስከረም 27, 2019 .

ከጠዋቱ 4:00 - 5:30

ለሁለተኛ ጊዜ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

3. በተ.ቁ 1 እና 2 የተጠቀሱት ጨረታዎች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል። በተ.ቁ 3፣ 4 እና 5 ላይ የተጠቀሱት ጨረታዎች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ላይ ይካሄዳል።

4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።

5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል

7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።

8. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

9. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 531 8117 (የህግ አገልግሎት መምሪያ)፣ 011 369 6755 (ቤተል ቅርንጫፍ)፣ 011 639 2776 (ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ) ወይም 011 668 6873 (መገናኛ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም የህግ አገልግሎት መምሪያን በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።

10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 11:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-07 11:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Global Bank Ethiopia S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T14:40:12.000Z
← Back to all tenders