Vehicle and Machinery Sale
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሽከርካሪዎች፣ ጎማዎችና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የመኪና ባትሪዎች፣ አልሙኒየም ስክራፕ፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮችና ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እና የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Vehicle and Machinery SaleSales, Disposals and ForeclosureVehicle and Machinery Foreclosure
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ቪትስ እና ያሪስ ተሸከርሪዎች ፣ ጎማዎችና የመኪና መለዋወጫዎች ፣የመኪና ባትሪዎች፣ አልሙኒየም ስክራፕ ፣ አሮጌ የሲሊንደር ቫልቮችና ኮንቴነሮች፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እና የብረት በርሜሎችን አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አቅራቢ በጨረታ ማስታወቂያው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላል።
- ተወዳዳሪዎች ለመጫረት የሚያቀርቡት ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት የዕቃ ዓይነት ዋስትና (BD BOND) በሲፒኦ በማስያዝ ማስረጃውን ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት እስከ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሰነዳቸውን በጎተራ ዋናው መ/ቤት የንብረት ግዥ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው። በእዛው እለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ፕሮፖዛል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ (BDD BOND) ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 416 2827/6317 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-14 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ghion Gas PLC
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T16:04:23.000Z
- Buyer website: https://ghiongas.et/