Vehicle (garage service)
Bule Hora University: Procurement of Vehicle
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8fec45e8-23af-419a-b332-f06bc1476efc/open
Reference Number: BHU-NCB-G-0013-2019-BID-Open Lot Reference: BHU/020/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Bule Hora University
Contact Information
Address: Bule Hora University
Town: Bule Hora
Country: Ethiopia
P.O. Box: 144
Post Code: 144
Telephone: +251 910471051
Email: [email protected]
Office: Admin Building Office no 121
Important Dates
- Invitation Date: Aug 26, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: Sep 07, 2026, 11:00 AM
- Opening Schedule: Sep 07, 2026, 11:30 AM
- Clarification Deadline: Aug 31, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 100000 ETB
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- valid tax clearance certificateBidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2
- valid business licenseBidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
- VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
- conflict of interestBidder is found Not to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3Reference: ITB 35.2
- የአገልግሎት ቦታን በተመለከተጋራዡ ያረፈበት ብዛት በካሬ ከ2000 ካሬ ሜትር እና ከዚያ በላይ የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ እና በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተረጋገጠ ከ1 ዓመት በላይ የሚቆይ የውል ሰነድ ማያያዝ እና የስራ ቦታውን በአካል ማሳየት የሚችል፡Reference: ITB 35.4
- የጋራጅ ኢንሹራንስየጋራጅ ኢንሹራንስ የተገባ ህጋዊ ማስረጃ ማስገባት ይኖርበታልReference: ITB 35.4
- ስለ ኪሬን ሁኔታየራሱ ኪሬን ያለዉ መኪና ከተበላሸበት ቦታ ማንሳት የሚችል እና ባለቤትነቱ የራሱ/የግለሰቡ/ ከሆነ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል በክራይ ከሆነ ህጋዊ ዉል ያለዉ መሆን አለበት፡፡Reference: ITB 35.4
- የፋይናንሻል አቅም ተጫራጩ ባለፉትሁለት ዓመታት አጠቃላይ የወጪ ገቢ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከ10,000,000 ብር የማያንስ እና ቀሪ 5,000,000 የባንክ ባላንስ የሚያሳይ ሰነድ ማያያዝ አለበት፡፡Reference: ITB 35.5
- የስራ ልምድተጫራቹ ላለፈዉ ሁለት ዓመታት ቢያንስ ሁለት ኮንትራት በብቃት (በስኬት) ማከናወኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከመንግስት ተቋም ከውል ጋር ማቅረብ የሚችልየሚቀርበዉ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤዉ ከተገባዉ ህጋዊ ውል ሰነድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡Reference: 2017
- Number of staff የባለሙያዎች ዝርዝር እና አስፈላጊ ብዛትፎርማን ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ 10+፣ሲኒየር መካኒክ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV ፣መካኒክ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV ፣ኤሌክትሪሻን ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV፣በያጅ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ III ፣ማሸኒሸት ብዛት1 የትምህርት ደረጃ III ፣የአካል ጥገና ሠራተኛ ብዛት1 የትምህርት ደረጃ I እና የመንጃ ፍቃድ ያላቸው ሠራተኛ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ 10+ በግዴታ ማሟላት አለበት፡፡ ለተጠቀሱት የሙያ አይነቶች የትምህረት መረጃ ሰነዶች ማቅረብ እና የድርጅቱ ቅጥር ስለመሆኑ የሚያሳይ ህጋዊ የቅጥር ፎርም እና ደመወዝ የተከፈለበት ፔሮል እንዲሁም የመንግስትን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችል፡፡Reference: ITB 35.3
የቴክኒክ ሾፕ በተመለከተ 1,Engine shop : criteria Shop area 4*4· Engine stand· Engine lifter· Clean working areaHeavey & light wheight vehicle crane2. ለሞተር ጥገና ሾፕ3. የአካል ጥገና ሾፕ/body shop/ : Working area 10*204. የኢንጄክሽን ፓምፕ/injection pump/ : with full tools5. የማሽን ሾፕ/machine shop/ : lathe machine6. የጠቅላላ መካኒክ ሥራ ሾፕ7. የራዳተር ጥገና ሾፕ8. የፍሬን ሸራ ጥገና ሾፕ9. የጎማ ጥገና ሾፕ10. የዘይትና ቅባት አገልግሎት ሾፕ
11. የብየዳና የቅጥቀጣ አገልግሎት የኦክሲጅን ጨምሮ የኤሌክትሪክ ሾፕ በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡
Must MeetTechnical Offerበጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎችለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎችለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣ ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየመበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎችየአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖችየኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች
አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡
Reference: ITB 35.4
በጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎችለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎችለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣ ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየመበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎችየአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖችየኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች
አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡
Reference: ITB 35.4
Procurement Classification
- 200102000: Service
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረው ይገባል፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ * ማንኛውም ተጫራች የጠገና አገልግሎት ቦታ ከቡሌ ሆራ ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ መካከልመካከል የሚገኝ መሆን አለበት፡፡ ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ የጨረታ መክፈጫ ኪይ(key) ሸር የሚደረገው ጨረታው ከተከፈተ በኃላ እስከ በ60 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174/0910471051
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-09-07 11:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Bule Hora University
- Bid bond: 100000 ETB
- Published on: Government (Aug 26, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T08:32:11.000Z