Stationery
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising Materials
Addis Ababa
More tags
Advertising and PromotionPrinting and PublishingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureHouse and BuildingMaintenance and RepairBuilding ConstructionConstruction and Water WorksFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServiceSpare Parts and Car Decoration MaterialsShoes and Other Leather ProductsTextile, Garment and LeatherTextile, Garments and UniformsOffice Machines and ComputersFinishig WorksTransportation ServiceVehicleRentAmharic2merkatoAddis Raye Health Post
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር ARHC001/2019 ዓ.ም.
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት 1. የጽሕፈት መሣሪያ |
5,000 |
|
ሎት 2. ሕትመት |
4,000 |
|
ሎት 3. ፅዳት |
10,000 |
|
ሎት 4. የኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌክትሪክ እቃዎች |
20,000 |
|
ሎት 5. ቋሚ የቢሮ እቃዎች |
15,000 |
|
ሎት 6. የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና |
2,000 |
|
ሎት 7. ጠቅላላ የኮንስትራክሽን ጥገና እና የኮንስትራክሽን ስራ |
40,000 |
|
ሎት 8. የጭነት ትራንስፖርት አቅርቦት |
1,000 |
|
ሎት 9. የመኪና መለዋወጫ |
3,000 |
|
ሎት 10. የደንብ ልብስ |
4,000 |
|
ሎት 11. ስፌት |
2,000 |
በዚህ መሰረት ጨረታውን ስመወዳደር የምትፈልጉ ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡፡
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቻው የሚቀርብ ማስረጃ።
- የመንግሥት የግዢ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆነቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር ከፍለው 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
- ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ዉል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚሞሉት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈፀም 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ በ11ኛ የሥራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች እና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጥቃቅን አነስተኛ ለተደራጁ በተሰማሩት የሥራ አይነት ብቻ በሕጉ መሰረት ያለግዢ የጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ጤና ጣቢያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ በተለምዶ ጫካ
ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0112786801 / 011275896
በአዲስ ከተማ ክፍስ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ በ11ኛ የሥራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ በ11ኛ የሥራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Raye Health Post
- Buyer address: በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ በተለምዶ ጫካ ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T09:03:31.000Z