Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ዕቃዎች፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የድንኳን አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ህትመት፣ ኮምፒውተር ጥገና፣ የፈርኒቸር ጥገና ግዢ እና ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት በጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1- የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት2-የእስቴሽነሪ ዕቃዎች
  • ሎት3 የሰራተኛ የደንብ ልብስ
  • ሎት4-የመኪና ዕቃዎች
  • ሎት5 መስተንግዶ
  • ሎት 6 የትራንስፖርት አገልግሎት
  • ሎት7 የድንኳን አገልግሎት
  • ሎት8-የደንብ ልብስ ስፌት
  • ሎት9 ህትመት
  • ሎት10-ኮምፒተር ጥገና
  • ሎት11-የፈርኒቸር ጥገና ግዢ
  • ሎት12-ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  1. ተጫራቾች በሙያው የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ኪዋር ተመዝጋቢ የሆኑና በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ እና የከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ሊስት ውስጥተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. ከዚህ በፊት በጨረታ ስራዎች ላይ ያላቸውን የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳይ የስራ አፈፃፀም ደብደቤ ቢኖር ይመረጣል።
  4. የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል መጫረት ይችላሉ።
  5. ጨረታ ሰነዶቻችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመሙላት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተጫረቱበት በሎት ላይ 3% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም አሰርተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእዛው እለት በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 4 አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
  7. ከገዙበት ጨረታ ሰነድ የዋጋ መሙያ ፎርም ውጭ ዋጋ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም ሌላው ናሙና እስከ 10 ቀን ማቅረብ አለባቸው።
  8. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኛ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተመሰከረ ሲፒኦ/CPO/ ማቅረብ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች የጊዜና የዋጋ ገደብ ማስቀመጥ አይቻልም።

አድራሻ፡- በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ቦታ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አካባቢ ወደ

ቀጨኔ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 156 5095 መደወል ይችላሉ።

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-05 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Arada Sub City Administration Woreda 04 Finance Bureau
  • Buyer address: ሾላ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ወደ ቀጨኔ መታጠፊያ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: 3%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T09:08:48.000Z
← Back to all tenders