Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የዕቃ ግዥ የጨራታ ማስታወቂያ

የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት በስሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ

1ኛ አላቂ የጽህፈት መሣርያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች

2ኛ የተለየዩ ህትመት ስራዎች

3ኛ የሰራተኛ ደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ ና የተለያዩ የባህል ልብሶች

4ኛ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸሮች/ የተለያዩ የኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች።

5ኛ ሞተር ሳይክሎች የሞተር ሳይክል ጎማዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የማሸነሪ ጎማዎች። በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታ ለመሰተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በቀረበው የዋጋ ማቅራቢያ ፎረም በመሙላት እንድትወዳደሩ የተጋበዛችሁ ስለሆነ ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ባቱ/ዝዋይ ከተማ ገንዘብ አሰተደደር ጽ/ቤት ከተማ ድረስ የሚያቀርቡበትን የመጓጓዣ የማስጫኛ እና ማውራጃ ወጪውን በመጨመር ከዚህ በታች በተጠቀሰው መስፈርቶች የሚታሟሉ ተጫራቾች እንዲትወዳሩ ተጋብዛችል።

1ኛ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።

2ኛ በገንዘብ ሚንስትር የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሚጫራቱበት ዘርፍ የተመዘገቡ ስለመሆኑ ማስራጃ የሚያቀርብ።

3ኛ ተጫራቾች የንግድ ስራ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብና የግብር ከፈይነት መለያ ናየቫት(VAT) ሰርትፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4ኛ የጨራታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ መሆኑን።

5ኛ ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) ለእያዳንዱ ሰነድ በመክፈል ከመ/ቤታችን የግዥና ንብረት አስተደደር የስራ ሂደት ክፍል መግዛት የሚችሉ መሆኑን።

6ኛ ተጨራቾች ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ ለጨረታ መስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በባቱ/ዝዋይ ከተማ ገ/አስተደደር ጽ/ቤት ስም አስገብቶ ከጨረታ ሰነድ ፈይናሻልጵ ኦሪጅናል ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።

7ኛ ተጨራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ የዋጋ ሰነድ በጥራት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመስራቤቱ ጥያቄ መስራት ብቻ በመሙላት በታሻገ ኤንቬሎፕ ሙሉ አድራሸውንና የተወደደሩትን ዕቃ አይነት 18/12/2018 ዓ.ም- እስከ 05/13/2018 ከሰዓት 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ መስገባት ይኖርባቸዋል።

8ኛ ጨረታው በ05/13/2018 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በባቱ ከተማ ገ/አስተደደር ጽ/ቤት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት የግዥና ንብረት አስተደደር የስራ ሂደት ከፍል ይከፈታል

9ኛ ጽ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ/መንገድ ከገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት በህግ የተጠበቀ መሆኑን አንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር /09-45-38-94-44/ 09 11-51-02-44/ ደውለው ይጠይቁ።

ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በበዓልና በዝግ ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ላይ ይሆናል።

የባቱ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-10
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-10 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Batu Town Finance & Economic Development Office
  • Bid bond: 30,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T09:37:07.000Z
← Back to all tenders