Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and Electronics
Addis Ababa
More tags
Office FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsVehicleRentTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairSpare Parts and Car Decoration MaterialsPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingCatering and Cafeteria ServicesStationeryTour and TravelHospitality, Tour and TravelEvent Organizing and PlanningAmharic2merkatoLideta Sub City Woreda 3 FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
- ሎት 1. የቢሮ የጽዳት መጠበቂያ እቃዎች
- ሎት2. አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ አያካትትም ፡፡
- ሎት3. የደንብ ልብስ ስፌት
- ሎት4. የደንብ ልብስ
- ሎት5. የትራንፖርት መኪና ኪራይ
- ሎት 6. ኤሌክትሮኒክስ ጥገና
- ሎት 7. መድረክ ማስዋብ
- ሎት 8. የመስተንግዶ አገልግሎት
- ሎት9. የህትመት አገልግሎት
ስለሆነም
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤትበመቅረብ የማይመለስ ብር 300(ሶስት መቶ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡ ተጫራቹ ከጥቃቅንና አነስተኛ ጽ/ቤት የተደራጁ ከሆነ በጽ/ቤት ኃላፊ ፊርማ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሀ/ በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ለ/ በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ዌብሳይት የተመዘገበ ሐ/ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ መ/ TIN ነምበር ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሎት1. 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ብር ፣ ሎት2. 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ፣ ሎት3 10,000/ አስር ሺህ ብር/ ሎት4. 55,000/ አስራ አምስት ሺህ ብር/ ሎት 5. 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ ሎት6, 10,000/ አስር ሺህ ብር/ ሎት7 10,000/ አስር ሺህ ብር/ሎት8 10,000/ አስር ሺህ ብር/ ሎት9 10,000/ አስር ሺህ ብር/ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር የጨረታ ሳጥን ከመታሸጉ በፊት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዋናው እና ኮፒ በሰም በታሽገ ፖስታ የጨረታ ሳጥን ከመታሸጉ በፊት ማስገባት አለበት ፡፡
- ለጨረታ ከቀረቡት እቃዎች ዝርዝር ጽ/ቤቱ እስከ 20% መጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ10ኛው የስራ ቀን10፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው ሳጥን በሚቀጥለው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል ፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመታሸጉ በፊት ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል ናሙና በማይቀርብባቸው እቀዎች በፎቶ ማቅረብ አለበት፡፡
- ማንኛውም ድርጅት ዋጋ መሙያ ፎርም መቀየር አይችልም የቀየረ ከወድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ውል ከፈረመ በኋላ በጨረታ ሰነዱ በቀረበው ጥራትና ብዛት መሰረት ማቅረብ ካለቻለ እና ያለፈባቸው እቃዎች በ10 (አስር) ቀን ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ ያስያዙትን CPO በመውረስ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋይናንስ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ለሚመለከተው አካል የጥፋተኝነት ደብዳቤ የምንጽፍ መሆኑ እናሳውቃለን ፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የገዛው የጨረታ ሰነድ ከየዋጋ መሙያ ፎርም ጋር እያንዳንዱ ገጽ ፔጅ/ ላይ የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ በማኖር የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቹዋል፡፡
አድራሻ -- አብነት አደባባይ ወደ ጦር ኃይሎች በሚወስደው መንገድ ዝቅ ብሎ ወደ ቀኝ መታጠፍ
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፣ 0112136263
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ10ኛው የስራ ቀን 10፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ10ኛው የስራ ቀን 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው ሳጥን በሚቀጥለው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Sub City Woreda 3 FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T09:42:28.000Z