Stationery

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለሴ/መ/ቤቶች የሚሆን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለሴ/መ/ቤቶች የሚሆን

  • የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • የጽዳት ዕቃዎች ፣
  •  የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ተጫራቾች ሟሟላት ያለባቸዉ፡_

  1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸዉ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የዕቃዎች አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸዉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ::
  3. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃዳቸውንና ቫት የተመዘገቡበት ሠርትፈኬት በማቅረብ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ የኢትዮጵያ 100 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በይርጋለም ከተማ በሚገኛዉ ከማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ /ሲ/ፒ/ኦ/ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  5.  ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ በሰም በታሽገ በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ የሆነ የድርጀቱን ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት በይርጋለም ከተማ በሚገኛዉ በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ11ኛ የሥራ ቀን በዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ለቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችና ለጽዳት ዕቃዎች አንድ ትክክለኛ ናሙን ማቅረብ አለበት፡፡
  8.  የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈዉን ዕቃዎች በራሱ ወጪ ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤትማቅረብ አለበት፡፡
  9.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለበለጠ መረጃ-በስልክ ቁጥሮች 0916374681/0916370899/0967218758

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ

ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-05 11:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T10:00:11.000Z
← Back to all tenders