Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ እንዲሁም የጥገና እቃዎች እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical Industry
Addis Ababa
More tags
Medical Equipment and SuppliesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsMaterialsEducation and TrainingOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationeryPharmaceutical ProductsOthersMaintenance and RepairSport Materials and EquipmentSpare Parts and Car Decoration MaterialsLaboratory Equipment and ChemicalsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and ComputersOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoAbiyot Kirs Secondary School
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አብ/ ቅ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት 01/2019
በቂርቆስ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በተያዘለት የመደበኛ እና የውስጥ ገቢ በጀት ላይ
- አላቂ የደንብ ልብሶች ፣
- አላቂ የቢሮ እና የትምህርት መሳሪያዎች
- አላቂ የጽዳት እቃዎችና ቁሳቁሶችን ፣
- አላቂ የህክምና እቃዎች
- የህትመት ስራዎች፣
- እንዲሁም የጥገና እቃዎች፤ እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ተሳትፋችሁ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ
- በእቃ አቅራቢነትና በአገልግሎት ሰጪነት የተመዘገቡበት ኮፒ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በሚሳተፉበት የጨረታ አይነት የንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆኑ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በማቅረብ በሚወዳደሩበት ሎት ወይም የበጀት ርእስ ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም፡-
- የደንብ ልብስ /6211/ሎት የሲፒኦ መጠን 10500.00
- አላቂ የቢሮ እቃዎች /6212/ ሎት የሲፒኦ መጠን 9000.00
- የህትመት ስራዎች /6213/ ሎት የሲፒኦ መጠን 500.00
- አላቂ የትምህርት እቃዎች እና የስፖርት እቃዎች፤ መጽሀፍት፤ ላብራቶሪ እቃዎች /6215/ ሎት የሲፒኦ መጠን 3500.00
- አላቂ የጽዳት እቃዎች /6218/ሎት የሲፒኦ መጠን 13500.00
- ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 6219 የሲፒኦ መጠን 750.00
- የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ቅባቶች /6241/ ሎት የሲፒኦ መጠን 1250.00
- ለፕላንት ለማሽነሪ እድሳትና ጥገና ሎት 6243 1000
- የጥገና እቃዎች የጥገና ስራዎች /6244/ ሎት የሲፒኦ መጠን 2500.00
- የማሽነሪ እቃዎች 6314 የሲፒኦ መጠን 3250.00
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች 6313 የሲፒኦ መጠን 3250.00
- በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ቢሮ ቁጥር 02 በመክፈል ሰነዱን ግዥ ክፍል መውሰድ አለባቸው
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቀባቸውን እቃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ያለባቸው ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 11፡30 ድረስ በታሸገ ፖስታ ቢሮ ቁጥር 02 የት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ በ11ኛ ቀን 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፡፡ ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ጨረታ ሳጥኑ መክፈቻ ቀን በአል ከሆነ በቀጣይ ቀን ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ላንቻ ኮንኮርድ አጠገብ ባለው ድልድይ 500 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0114-16-27-98 0114-70 39-50
በቂ/ክ/ከ/የአብዮት ቅርስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abiyot Kirs Secondary School
- Buyer address: ላንቻ ኮንኮርድ አጠገብ ባለው ድልድይ 500 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T10:06:26.000Z