Textile, Garments and Uniforms
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምስ/ሪ/ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና ጎማና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Hareri
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSpare Parts and Car Decoration MaterialsOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoPublic Servants Social Security Agency East Region
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም
- የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
- የፅዳት እቃዎች
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና
- የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ
- ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች
- የመኪና ጎማና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
ምርመራ |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፌኬሽን መሰረት |
|
2 |
የጽህፈት መሳሪያዎች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፌኬሽን መሰረት |
|
3 |
ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፌኬሽን መሰረት |
|
4 |
አላቂ የጽዳት እቃ |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፌኬሽን መሰረት |
|
5 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፌኬሽን መሰረት |
|
6 |
የመኪና ጎማ ጌጣጌጦች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ሰፔስፌኬሽን መሰረት |
በመሆኑም ተጫራቾች :
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ መስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት፣ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ቲኦቲ (TOT) ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እያንዳንዱ ብር 5000 (አምስት ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት ብር 200.00 ( ሁለት መቶ ብር ) በመክፈል በመ/ሰ/ማ/ዋ/አ/ምስ⁄ሪጅን ጽ/ቤት እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በተዘረዘረው ብዛት እና ሰፔስፌኬሽን መሰረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶኪፒ በሰም የታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስ/ሪጅን ጽ/ቤት ይከፈታል :: ዕለቱ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል።
- ከተገለጸው ሰዓት ውጪ የቀረበው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫታቾች ያሸነፉበት ዕቃ በራሳቸው ማጓጓዣ ወጪ በመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ምሪጅን ጽ/ቤት ሐረር አምጥተው ማስረከብ አለባቸው፤
- መ/ቤቱ ከዚህ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ -
ቦታው ሐረር የመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ምስ/ሪጅን ጽ/ቤት።
አድራሻ አስተዳደሩ ባስገነባው ሐረር ዋስትና ህንጻ ልዩ ስሙ ቦቴ
ስልክ ቁጥር 0911935328/ 0933342596
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምስ/ሪ/ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-04 15:00
- Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Hareri
- Publishing entity: Public Servants Social Security Agency East Region
- Buyer address: ሐረር ስላሴ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወንድሙ ፈይሳ ምድረ ገነት ሆቴል ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T10:17:21.000Z