Vehicle (garage service)

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

ነሀሔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 52 ላይ በወጣው የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት እንዲሁም በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 በተጨማሪም ለጥገና በሚል ተቆርጦ የወጣ በመሆኑ በ2019 በጀት ዓመት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2019 እንዲሁም ለጥገና ሥራ አገልግሎት፣ የእቃ ዋጋን ጨምሮ ባለ ገራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን የተቀረው የጨረታ ዝርዝር ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a896c7f0a538ae7dd000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-09-03 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልክ በ4፡30 ሠዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: JImma Zone FEDB
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T10:34:35.000Z
← Back to all tenders