Stationery

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች፣ የመኪና እስፔር ፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር  01/2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣አልባሳት፣ኤሌክትሮኒክስ ፣ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች ፣የህንፃ መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ውሃ ዕቃዎች ፣የመኪና እስፔርፓርቶችና የእንሰሳ መድሀኒቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለውና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡

2. የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል ፡፡

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡

5. በኢጂፒ (e-GP) ፖርታል የተመዘገበና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሰንጠረዥ መሰረት በጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

.

 

የግዢው አይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

 

1

የጽህፈት መሳሪያ

 

40,000/ አርባ ሺህ ብር

 

2

የኤሌክትሮኒክስ

 

40,000 /አርባ ሺህ ብር

 

3

የፈርኒቸር

 

30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር

 

4

የአልባሳት

 

20,000/ ሀያ ሺህ ብር

 

5

የህ/መሳሪያ

 

30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር

 

6

የሞተር ሳይክሎች

 

40,000 /አርባ ሺህ ብር

 

7

የመኪና ጎማዎች

 

40,000 /አርባ ሺህ ብር

 

8

የሞተር ጎማዎች

 

20,000 /ሀያ ሺህ ብር

 

9

የፅዳት ዕቃዎች

 

15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር

 

10

የእንሰሳ መድሀኒቶች

 

20,000 /ሀያ ሺህ ብር

 

11

የመኪና እስፔርፓርቶች

 

15,000/ አስራ አምስት ሺህ ብር

 

12

ውሃ ዕቃዎች

 

30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር

 

7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ22ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው እለት 8፡30 ሰዓት ሁሉም ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡

8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

9. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ድረስ ብር 300/ሶስት መቶ በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡

10. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና ከላይ በተራ ቁጥር 1-6 ላይ የተገለፁት ዶክመንቶች መረጃዎች ዋናው እና ሁለት(2)ኮፒው በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀን ይዛዋወራል

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-0113110082/
0113110101/0953339353 አረቅጥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ22ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-15 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን የአየር ላይ ቆይታ በኋላ በ22ኛው ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Gumer Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T11:08:31.000Z
← Back to all tenders