Stationery
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀትእና በሴፍትኔት በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥው አይነት
|
የጨረታ መግዣ ብር |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ
|
|
1 |
የፅህፈት መሳሪያ
|
300 |
90000
|
ለእቃ አቅርቦትጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀን ሲሆን በ21 ቀን 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል እና የሴፍትኔት የፅህፈት መሳሪያ አቅርቦት ለ30 ቀን ሲሆን በ31 ቀን 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል ሁሉም ግዥዎች 21ኛው ቀን እና 31ኛው ቀን የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል
|
|
2 |
የህትመት ስራ
|
200 |
10000
|
|
|
3 |
የመኪና ጎማ
|
400 |
90000 |
|
|
4 |
የፅዳት እቃ
|
200 |
20000
|
|
|
5 |
የፅህፈት መሳሪያ በሴፍትኔት በጀት |
200 |
20000
|
በዚህ ጨረታ መሳተፍ የምትችሉ በአንድ ሎት ምድብ ያሉት የአቅርቦት እቃዎች ዋጋቻዉ ከ500,000/ አምስት መቶ ሽህ ብር/ በላይ የሆኑ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የንግድ ድርጅቶች ብቻ ሲሆኑ ከብር 500,000/ አምስት መቶ ሽህ ብር /በታች የሆኑት የአቅርቦት እቃዎች ላይ መወዳደር የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑም ያልሆኑም ድርጅቶች የሚወዳደሩ ሲሆን በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣የታደሰ፣አግባብነት ያለው ንግድ ስራ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነበር) እና የቫት ተመዝጋቢ ማረጋገጫ ማስረጃ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
የጨረታ ሰነድ በመግዛት የሚያቀርቡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ መሰረት በመሙላት አንድ ኦርጅናል በማሸግ በመ/ቀ/ገ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የአቅርቦት እቃ የሚያቀርቡበትን ዋጋ መሙላት አለበት
2. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የዋጋ ዝርዝር ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ፣በፍሉድ የተሰረዘ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ የሆነ ሰነድ የተከለከለና ከጨረታ የሚያሰርዝ ነው፡፡
3. ለጨረታ የሚያስፈልገውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ ያላቀረቡ ተጫራቾች በግዥ ደንብና መመሪያ መሰረት ከጨረታ ውጪ ይደረጋል፡፡
4. የተጫራቾች ፖስታ በሰም ባለመታሸጉ ከጨረታ አያሰርዝም፡፡
5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን አለበት ::
6. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊነቱ ተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የአቅርቦት እቃ 10% የውል ማስከበሪያ በማሲያዝ ውል ያልፈጸሙ እንደሆነ ግዥ ፈጻሚው አካል የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው ፡፡
8. ናሙናን በተመለከተ ፅ/ቤቱ የፕሪንተር ወረቀት ፣የፕሪንተር ቀለም ፣ ፅ/ቤቱ ናሙና ስለሚያቀርብ ከናሙናው ያነሰ እቃ የማንቀበል ሲሆን ተወዳዳወሪዎች ናሙናውን በማየት ዋጋ መሙላት አለባቸው ሌሎቹን እቃዎች አንደኛ ደረጃ ኦርጂናል እቃ መቅረብ አለበት፡፡
ስልክ ቁጥር 0913247806 0116736550
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-25 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Menz Keya Gebriel Woreda F/E/D/Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T11:17:44.000Z