Building Construction

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የቁጠባ ቤቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአጋሮ ከተማ አስተዳደር በ2019 በጀት አመት የቁጠባ ቤቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት በደረጃ 5 የሙያ ፍቃድ ያላቸዉ ተቋራጮች ኮንትራክተሮች ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግንባር በመቅረብ ሰነዱን ወስደዉ እንድወዳደሩ እንገልጻለን።

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

ሀ) በጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላቸዉና የ2018/19 ዓ.ም የስራ ዘመን ፍቃዳቸዉን ያደሱ መሆን አለባቸዉ፡፡

2) ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸዉ፡፡ ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸዉ የቫት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፤

3) ተጫራቾች ከዚህ በላይ በተመለከተዉ መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ 20000 በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸዉ፡፡

4) ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ቢሮ ቁጥር 7 መዉሰድ ይችላሉ፡፡

5) ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡

6) የጨረታው ሳጥን የሚዘጋው ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል እና በ9፡30 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ተወካዮች ባለበት የሚከፈት ይሆናል።

7) መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ መሰረዝ ይችላል፡፡

ለበለጠ መረጃ-047 221 3021/047 221 1061/047 221 2261 (0903554646) መደወል ይችላሉ።

በአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-14 15:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን 9፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Agaro City Administration Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 20000 ብር
  • Bid document price: 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T11:24:58.000Z
← Back to all tenders