Equipment and Accessories
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚከተሉትን አገልግሎቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
- ሎት 1. የቢሮ ማሽኖች የጥገና አገልግሎት (computer & Accessories) 6,000
- ሎት 2. ህትመት ስራ 3,000.00
- ሎት 3. የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጥገና 4,000.00
- ሎት 4. የመኪና ኪራይ (የትራንስፖርትና የጭነት) 5,000.00
- ሎት 5. የድንኳን ኪራይ እና የተለያየ ዲኮር 3,000.00
- ሎት 6. የጉልበት አገልግሎት 2,000.00
- ሎት 7. የመስተንግዶ አገልግሎት 4,000.00
- ሎት 8. የጽዳት አታዎች 7,000.00
- ሎት 9. የደንብ ልብስ እቃዎች 10,000.00
- ሎት 10. እስቴሽነሪ እቃዎች 16,000.00
- ሎት 11 የደህንነት ካሜራ የሚገጥም ባለሙያ 10,000
- ሎት 12 ቋሚ እቃ 10,000.00
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋበዛሉ።
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቤተል ፖስ ታ ቤት አካባቢ በሚገኘው ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ኛ ፎቅ ባለው ቢሮ በመገኘት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
3. ከሎት1 -ሎት 13 ላሉት እቃዎች ላቀረቡት ጠቅላላ የጨረታ ማስከበሪያ ሎቶች ፊት ባለው ዋጋ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም CPO በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር የታሸገ እና በማህተም የተመታ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፤
4. ተጫራቾች ለአንድ እቃ አንድ ዋጋ ብቻ ማቅረብ አለባቸው፤
5. ተጫራቾች የተጠቀሱትን እቃዎች በሙሉ ወይም በከፊል ማጫረት ይችላሉ።
6. የጨረታ ሰነዱን ማቅረቢያ የመጨረሻው ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ሆኖ በ11ኛ ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፣ 4፡00 ሰዓት ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ሆኖም አስራ አንደኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤
7. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
8 ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እቃዎች ናሙና ለሚያሰፈልገው በየሎቱ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው፤
9. ተጫራቾች የወሰዱትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን መቀየር አይችሉም፡፡
አድራሻ፡- ቤቴል አደባባይ ዝቅ ብሎ ፖስታ ቤት ፌትስፌት ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ
ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113696750/ 0113697524
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ሆኖ በ11ኛ ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ሆኖ በ11ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kolfe keraniyo Sub city wereda 06 FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T11:26:32.000Z