Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች እና የላብራቶሪ ሬጀንት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ህጋዊ ተጫራቾ የሚከተሱትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡

  • በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
  • የዘመኑ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስከር ወረቀት / የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ከ 100, 000 /አንድ መቶ ሺህ / በላይ ከተጫረቱት እሴት ታከስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፍቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረደ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላል፡፡
  • ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ እና የጨረታ መመሪያ ማህተም በማድረግ እና በመፈረም መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በውክልና የጨረታውን ሂድት የሚፈጽም አካል በሰነዶች እና ማረጋገጫ የተረጋገጠ ውከልና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በዋጋ ማቅረብያ ፎርም ላይ ተጨማሪ እስፔስፍኬሼን መሙላት ውድድር ውስጥ አያስገባም።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ካሸነፉት ዕቃ ላይ 10 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበርያ በፅ ቤቱ ማስያዝ ይጠበቅባቸል፡፡
  • ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ በሰም በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታተይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 407 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ። የጨረታ ውጤት በውስጥ ማስታወቂያ እናሳውቃለን፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚከተለው ይሆናል።

.

 

የሎት አይነት

 

CPO(ብር)

.

 

የሎት አይነት

 

CPO (ብር)

 

1

ሎት 1- የጽዳት እቃ

 

20000

 

8

ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት

10000

 

2

ሎት 1 የደንብ ልብስ

 

30000

 

9

ሎት 9 - የተለያዩ የፈርኒቸር ጥገናዎች እና ሌሎች ጥገና

10000

 

3

ሎት 3- ህትመቶች

 

20000

10

 

ሎት 10 የመስተንግዶ

 

2000

 

4

ሎት4-የላብራቶሪ ሬጀንት

 

35000

 

5

ሎት5 -ፈርኒቸር

 

35000

 

11

 

ሎት 11- በውል የሚፈጸሙ የሙያ አገልግሎቶች

1000

6

ሎት6 - የኤሌክትሮኒክስ እቃ

 

35000

 

12

ሎት12- የጽህፈት መሳሪያ

 

35000

 

7

ሎት7 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

 

5000

 

13

 

ሎት 13- የምቃጠል መድሃኒት

-------

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተዘጋጀ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተጫረቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ እቃ የጥራት ደረጃና አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል የደንብ ለብስ ናሙና ጨርቅ 50 ሴንቲ ሜትር በላይ እና ጫማ ኍለት ጥንድ ማቅረብ እኖርባቹዋል፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም ፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠረው የስራ ቀናት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አድራሻ፡-አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ፡- ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ ፡-ስልክ ቁጥር 0112 73 20 8 1
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-05 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ketema Sub City Health Bureau Woreda 5 Abebe Bikila Health Post
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T11:40:29.000Z
← Back to all tenders