Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፡ 001/2019
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
- ሎት 1 የጽሕፈት ዕቃዎች፣
- ሎት 2 የፅዳት እቃ፣
- ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ
- 4 ፈርኒቸር ዕቃዎች
- 5. የህንፃ መሣሪያ
- 6 የደንብ ልብስ
- 7 የስፖርት ማቴሪያል
- 8. የሕክምና ዕቃ
- 9. የሕትመት
- 10. ውሃና ቆሎ
- 11. የጭነት
- 12 የትራንፖርት
- 13 የጥገና እቃ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ፡-
1. በዘርፉ የተሰማራችሁ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ቲን ነምበር
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
3. እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች
4. ተጫራቾችን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ CRO ማቅረብ አለባቸው
5. 20% ለመጨምር ሆነ ለመቀነስ ተቋሙ መፍቀድ አለ
ሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የተጠቀሰው የጨረታ ማስረከቢያ የኢትዮጵያ ብር
- ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች 7500 ብር
- ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች 9000 ብር
- ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 10000 ብር
- ሎት 4 ፈርኒቸር ዕቃዎች 5000 ብር
- ሎት 5 . የሕንፃ መሣሪያ 1000 ብር
- ሎት 6 የደንብልብስ 9000 ብር
- ሎት 7.የስፖርት ማቴሪያል 4000 ብር
- ሎት 8 የህክምና እቃ 1000 ብር
- ሎት 9 የህትመት 1500 ብር
- ሎት 10 ውሃ ና ቆሎ 1500 ብር
- ሎት 11 የጭነት 4000 ብር
- ሎት 12 የትራንፖርት 3000 ብር
- ሎት 13 የጥገና
6. ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በቦሌ ክ/ከ ወ12 ጃራ አባ ገዳ ቅድመ እና የመ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የጨረታ ሰነድ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ።
7. የጨረታ ሰነድ ብር በእያንዳንዱ ሎት 100 አንድ መቶ ብር /በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
8. ጨረታው በ11ኛው ቀን ልክ 11፡00 ሰዓት ይዘጋና በ11ኛው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. 11ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. የጨረታው ሰነድ ሙሉ በሙሉ በታሸገ ፖስታና ዋና ቅጅ ተብለው ሥልጣን ባለው አካል መፈረም እና የድርጅቱ ማህተም መደረግ አለበት።
12. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ከፊትም ከጀርባም ኮፒ ማድረግ።
13. ተጫራቾች ናሙና በእቃ ወይም በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- ቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 12 የጃራ አባ ገዳ ቅ/መ/የ/መ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ከሳሪስ ኣቦ ወደ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም ቤቶች በሚወስደው መንገድ መሻገሪያ አስፓልት ዳር ብሎ ነው፤
ለበለጠ መረጃ ስልክ 011 888 9564
- ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀ በኋላ የውል ማስረከቢያ 10%ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም cpo ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታው ሰነድ የሚዘጋጀው በአማርኛ ነው።
- መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አቅራቢዎች ሲወዳደሩ የተጠቀሱትን ናሙናዎች ሙሉ ለሙሉ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
- ናሙና ያላቀረበ ተጫራች መወዳደር አይችልም።
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ልክ 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 17:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ልክ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Jara Aba Geda Kindergarten & Primary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በእያንዳንዱ ሎት 100 አንድ መቶ ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T11:54:22.000Z