Textile, Garment and Leather
በአዲስ ከተማ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1- ቅድመ -አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ /ከ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1- ቅድመ –አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 002/ለ2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ለመግዛት እንፈልጋለን
እነሱም፡-
- ሎት 1 የደንብ ልብስ---------------------CPO 4000
- ሎት 2 የደንብ ልበስ ስፌት--------------------CPO 2000
- ሎት 3 የስፖርት ትጥቅ------------------------CPO 2000
- ሎት 4 የአለቂ የቢሮ እቃዎች------------------CPO 2000
- ሎት 5 የትምህረት እቃዎች--------------------CPO 2000
- ሎት 6 የጽዳት እቃዎች------------------------CPO 2000
- ሎት 7 የኤሌክቲሮኒክስ ጥጋና-----------------CPO 1000
- ሎት 8 የልዩልዩ መሳሪያዎች-------------------CPO 1000
- ሎት 9 የህከምና እቃዎች-----------------------CPO 1000
- ሎት 10 የህትመት እቃዎች----------------------CPO 1000
- ሎት 11 የኤሌከትሮነክስ እቃዎች---------------CPO 3000
- ሎት 12 የቋሚ ፈርኒቸር እቃዎች----------------CPO 2000
- ሎት 13 የልጆች መጫወቻ-----------------------CPO 2000
- ሎት 14 የቋሚ ምንጣፍ እና መጋርጃ------------- CPO 2000
- ሎት 15 የጥጋና ስራዎች-----------------------------CPO 1000
ለመግዛት ሰለምንፈልግ ተጫራቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የምያሰችል በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የምያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ተጨማሪ ወረቀት ለኢትዩጽያ ገቢዎች ባለስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር ወይም ተጨማሪ ወረቀት በዕቃ አቅራቢዎች የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች በማይመለስ ብር አንድ መቶ ብር [100] በመከፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዳግማዊ ብርሃን ቁ-1 ቅድመ አንደኛ እና የመጃ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 35 ድረስ በመምጣት ሰነዱን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ተጫራቶች የውል ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በተዘረዘረው መሰረት በአጠቃላይ ብር 29000 [ ሃያ ዘጠኝ ሺህ ] በባንክ የተመሰከረለት ከፍያ (ሲ.ፒ.አ.] እንድታሲዙ እና ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማሰገባት ይኖርባችሃል። ጨረታው የሚከፈታው በ 11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቶች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው ት/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረቱበት ዕቃ ዓይነት ናሙና ያላቀረባ በጨረታዉ ላይ የማናወዳድር መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
በአ/ከ/ክ/ከ/የዳግማወዊ ብርሃን ቁ 1 ቅድመ አንደኛ እና የመ/ደራጃ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር 0919 843 346 / 0112 303 036
አድራሻ መሳላሚያ የቀድሞ 11 ቁ መዞሪያ
Telegram. DAGMAWI BERHAN; NO IPERY-PRIMERY AND PRIMARY SCHOOL PURCHASE
በአዲስ ከተማ /ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ1- ቅድመ -አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች
- Bid opening: 2026-09-05 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dagmawi Berhan Elementary & Kindergarten School
- Buyer address: መሳለሚያ የቀድሞ 11 ቁጥር ማዞሪያ ከአውቶቡስ ተራ 100 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T12:19:21.000Z