Stationery
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛትና ማሰፋት ይፈልጋል።
- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት-2 የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣
- ሎት-3 የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት-4 የህትመት ስራ፣
- ሎት 5 የትራንስፖርት አገልግሎት፣
- ሎት 6 የካፌ መስተንግዶ አገልግሎት፣
- ሎት-7 የኤሌክትሪክ እና የካሜራ አክሰሰሪዎች መሳሪያ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰፋት ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. የሚወዳደሩበትን የንግድ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ የተደረገ።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
3. ተጫራቾች ከተፈቀደላቸው የንግድ ዘርፍ ውጪ መወዳደር አይችሉም።
4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
5. በመንግስት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
6. ለሚያቀርቡት ዕቃ ያንዱን ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል ወይም ያቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ይወሰዳል።
7. የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በሁለት ፖስታዎች (ኦሪጅናል እና ኮፒ) በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 26 በመምጣት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:
8. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት-1 ብር 60,000.00 / ስልሳ ሺ ብር/ ፣ ሎት-2 ብር 50,000.00 / ሃምሳ ሺ ብር) ፣ ሎት-3 ብር 50,000.00 / ሃምሳ ሺ ብር/ ፣ ሎት-4 ብር 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ ፣ ሎት-5 ብር 20,000.00 /ሃያ ሺ ብር/ ፣ ሎት-6 ብር 10,000.00 / አስር ሺ ብር / ፣ ሎት-7 ብር 20,000.00 /ሃያ ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረ (cpo) ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ። (ለሁሉም ሎቶች የሚገዛ ተጫራች በጥቅል ወይም በድምር በአንድ сро ማቅረብ አይቻልም።
9. የጨረታ ዝርዝር የሚገልጽ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ኮፒ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ከፍሎ መረከብ ይችላሉ።
10. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ10፡30 ተዘግቶ በነጋታው 3:00 ሰዓት በፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 26 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
11. አቅራቢዎች ለመወዳደር በመረጡት ዕቃ ለእያንዳንዱ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው።
12. ተጫራቾች ናሙና ባላቀረቡባቸው የዕቃ አይነት ላይ መወዳደር አይችሉም።
13. ተጫራቾች በአንድ ዕቃ ላይ አንድ ዋጋና አንድ ናሙና ብቻ ማቅረብ አለባቸው ይህ ባይሆን ተጫራቹ ውድቅ ይሆናል።
14. ተጫራቾች ደረጃውን የጠበቀ ዕቃ እንዲያቀርቡ ይገደዳሉ።
15 መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
16. ጽ/ቤቱ ለጨረታው ከቀረቡ እቃዎችና አገልግሎቶች ብዛት 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ወይም ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 26
ሸጎሌ አንበሳ ጋራጅ ዲፖ ጎን ለጎን ሸጎሌ ጤና ጣቢያ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 011-259-5693 / 011 273-7753
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 16:30
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ10፡30 ተዘግቶ
- Bid opening: 2026-09-05 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ10፡30 ተዘግቶ በነጋታው 3:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Gulele Sub City Administration Woreda 10 FEDB
- Buyer address: ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ወይም ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20 ሸጎሌ አንበሳ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T13:19:11.000Z