Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት-1 የደንብ ልብስ 7,000 ብር =1%
- ሎት-2 የፅህፈት መሳሪያ 5,900 ብር =1%
- ሎት-3 የፅዳት ዕቃዎች 6,000 ብር=1%
- ሎት-4 ቋሚ ዕቃዎች 17,000 ብር=1%
- ሎት-5 እድሳት 10,360 ብር=1%
- ሎት-6 ህትመት 600 ብር=1%
- ሎት-7 የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች 2,000 ብር =1%
- ሎት-8 የማሽነሪ የጥገና 800 ብር=1%
- ሎት-9 ህክምና 600 ብር=1%
- ሎት-10 የሰራተኛ ምገባ 2,000
- ሎት-11 የደንብ ልብስ ስፌት
በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን 20/12/2018 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የት/ቤት ፋደናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
1. የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፡፡
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎቶች ብር የተጠቀሰውን በባንክ በተመሰከረለት cpo ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታው ሲወዳደሩ የአቅራቢነት የተመዘገበበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ አስበት፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
6. ተጫራቾች በጨረታ ሲያሸንፉ ከጠቅላላ ዋጋ አስር ፐርሰንት (10%) የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ cpo ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
7. ተጫረቶች ጨረታ ሰነድን ኮፒ በማድረግ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽጎ ከጨረታ ሰነድ ጋር አብረው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች ሲጫረቱ እራሳቸው ባመረቱት ዕቃ ብቻ መሆን አለበት፡፡
9. የቫት ተመዝጋቢ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል እና ኦን ላይን ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
10. ቲን-ነምበር ያለው
11. በጥራት መስራት የሚችል
ማሳሰቢያ
ከመስሪያ ቤቱ የሚቀርቡ
12.1. የቤት ኪራይ በነፃ
13.2 መብራት እና ውሃ በነፃ
14.3 ወንበር እና ጠረጰዛ በነፃ
ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 04/13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ላይ በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ነው ት/ቤቱ የተለየ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
አድራሻ፡- አበበ ቢቂላ ስቴዲየም አጠገብ ወደ 05 ወጣት ማዕከል ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር – 0112 13 83 91 / 0112 73 24 47
የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን 20/12/2018 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-09 10:30
- Bid opening (note): 04/13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibiret Belijinet Kindergarten & Primary School
- Buyer address: አበበ ቢቀላ ስቲዲየም አጠገብ ወረዳ 5 ወጣት ማዕከል ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 26, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T13:33:11.000Z