Stationery

የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/ ማ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 003/2018

የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/ ማ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

S.no

Types of Input

1

Lot -1

2

Film (BOPP)

3

Anbessa80gm Packe.

4

Anbessa40gm packet

5

Sachet 50gm

6

Colla

7

PP bag gm 4x2000

8

PP bag gm gmx100

9

Poly bag

10

Good morning film

11

Paper pack 8) carton

12

Fluting

13

Test liner

14

PP bag with inner plastic

15

PP Bag without inner plastic

 

Lot - 2

1

Stationary and Sanitation materials

በመሆኑ በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነድ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ይሆናል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ብር ሆኖ በሲፒኦ ብቻ ይሆናል፡፡
  • ሰነድ መግዛት ለምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት ዱከም በሚገኘው በኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ዋና መስሪያ ቤት የሀገር ውስጥ ግዥ ክፍል የማይመለስ 400.00(አራት መቶ ብር) በመክፈል መወሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን ይህ ጨረታ ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አምስተኛው ቀን (15ኛ ቀን) እስከ ረፋዱ 4፡00 ሠዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው በአስራ አምስተኛው (15ኛ) ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሠዓት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ የተጫረቱበትን የእቃ ጠቅላላ ዋጋ 5% ፐርፎርማንስ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው ።
  • ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃና ማብራሪያ በድርጅቱ በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0952162052/ 0921208237 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት (ዱከም)

የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አምስተኛው ቀን (15ኛ ቀን) እስከ ረፋዱ 4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-09-09 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስተወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አምስተኛው (15ኛ) ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሠዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: East Africa Agri Business P.L.C
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T13:37:07.000Z
← Back to all tenders