Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ማርች 8 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ማርች 8 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የአንደኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢና ስፌት
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 የተለያዩ ህትመቶች
- ሎት 4 የህክምናና የላይብረሪ እቃዎች፣
- ሎት 5 አላቂ የት/ርት እቃዎች ፣
- ሎት 6 አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መጽሔቶች
- ሎት 8 ፕላን ማሽነሪ ጥገና፣
- ሎት 9 ህንጻ ቁሳቁስ ጥገና፣
- ሎት 10) የጭነት አገልግሎት ፣
- ሎት 11 ፕላን ማሽነሪ እቃዎች ግዢ፣
- ሎት 12 ህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎች ግዢ እና
- ሎት 13 ለልዩ ልዩ ክፍያዎች በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውንና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5 ተጫራቾቾ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ
የሎት ቁጥርና ዝርዝር በኢትዮጵያ ብር
- 1. ሎት-1 ሎት-1 የደንብ ልብስ ግዢና ስፌት ብር 18,000
- 2. ሎት- 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ብር 12,000
- 3. ሎት- 3 የተለያዩ ህትመት ብር 2,500
- 4. ሎት 4 የህክምናና የላይብራሪ እቃዎች ብር 3,000
- 5. ሎት 5 አላቂ የት/ርት እቃዎች ብር 19,000
- 6. ሎት 6 አላቂ የጽዳት እቃዎች ብር 19,000
- 7. ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና መጽሐፍቶች ብር 7,000
- 8. ሎት-8 ፕላን ማሽነሪ ጥገና ብር 3,500
- 9. ሎት 9 ህንፃ ቁሳቁስ ጥገና ብር 8,960
- 10. ሎት 10 የጭነት አገልግሎት ብር 5,542.40
- 11. ሎት 11 ፕላን ማሽነሪ እቃዎች ብር 20,000
- 12. ሎት 12 ህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎች ብር 18000
- 13 ሎት 13 ለልዩ ልዩ ክፍያዎች ብር 2,048.92
6.የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 1 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል፡፡
7. ተጫራቾቾ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሱት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
8. ጨረታው በ10ኛው ቀን 9:00 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
9. ተጫራቾችያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፣
10. ተጫራቾቾ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበባቸው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው።
11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
12. መ/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ጨረታውን ሲሞሉ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
አድራሻ፡- ጃፓን ኤንባሲ ገባ ብሎ ማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት
በቦሌ ከ/ከተማ አስተዳደር ማርች 8 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን 9:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን 9:00 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bole Sub City March 8 Elementary School
- Buyer address: ጃፓን ኤምባሲ ጎን
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T13:45:25.000Z