Vehicle (garage service)

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመ/ቤቱ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል።

ከዚህ በላይ ስተዘረዘሩት በውድድር ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡-

1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው እንዲሁም 3ኛ ደረጃ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፤

3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 21ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡00 – 6፡00 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ከክልሉ የትራንስፖርት ደረጃ ሶስት የሚገልጽ ብቃት ማርጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

5. ከላይ የተገለጹ የተሽከርካሪ ጥገና የጠቅላላ ሽያጭ ከብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ መጫረት የሚችሉ መሆኑን፣

6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ በሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፤

7. ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት/ ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።

8. አሸናፊው ተጫራች በቴክኒካል ሰነድ ተጫራቾች መመሪያና ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፤

9. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል ቁጥር 14 ማግኘት ይቻላል።

10. በጨረታ ግምገማ ወቅት በሀዋሳ ከተማ ላይ ባሉት ጋርዥ የመስክ ምልከታ የሚደርግ መሆኑ እንገልጻለን።

11. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሣሰቢያ፡- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር በላይ ከሆነ ከቫ ተመዝጋቢዎች ላይ ቫቱን ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-212-43-07

የሲዳማ ብ/ክ/መ/ት ትምህርት ቢሮ

ሀዋሳ 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 21ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡00 – 6፡00 ድረስ
  • Bid opening: 2026-09-15 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Regional State Education Bureau
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 26, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T13:55:05.000Z
← Back to all tenders