Building and Finishing Materials
በአዲስ አበባ የምርታማት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ የምርታማት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም
የጨረታው የመወዳደሪያ መስፈርት
- ሎት 1. ኮንስትራክሽን እቃዎች
- ሎት 2 የኮምፒውተር/አይሲቲ እቃዎች
- ሎት 3. የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት 4. የማኑፋክቸሪንግ እቃዎች
- ሎት 5. የሌዘር ቴክኖሎጂ ዕቃዎች
- ሎት 6. የእንጨት ስራ እቃዎች
- ሎት 7. የአውቶሞቲቭ እቃዎች
- ሎት 8. የጋርመንት እቃዎች
- ሎት 9. የደንብ ልብስ
- ሎት 10. የህትመት ዕቃዎች
- ሎት 11. የስቴሽነሪ ዕቃዎች
- ሎት 12, የክሊኒክ ሕክምና ዕቃዎች
- ሎት 13. የተለየዩ ማሽኖች ጥገና
- ሎት 14. የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 15. የፕለይ ግረወንድ ዕቃዎች
- ሎት 16. የስፖርት ትጥቅ
ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ዌብሳይት ላይ በአቅራቢዎች ሊስት ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ በCPO ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ዋስትና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ያለባቸዉ የዋጋ ዝርዝር
- ሎት 1------------ ብር 80,000.00
- ሎት 2-------------ብር 50,000.00
- ሎት 3------------ብር 100,000.00
- ሎት 4--------------ብር 70,000.00
- ሎት 5--------------ብር 50,000.00
- ሎት 6------------- ብር150,000.00
- ሎት 7 ------------ ብር150,000.00
- ሎት 8--------------ብር 50,000.00
- ሎት 9--------------ብር 20,000.00
- ሎት 10-----------ብር 20,000.00
- ሎት 11-----------ብር 30,000.00
- ሎት 12-------------ብር 40,000.00
- ሎት 13------------ብር 40,000.00
- ሎት 14-------------ብር 20,000.00
- ሎት 15-------------ብር 40,000.00
- ሎት 16-------------ብር 40,000,00
ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር/ቲን ነበር ያላቸው መሆን አለባቸው
ተጫራቾች አሸናፊ ያሸነፉበትን 10% በCPO ማስያዝ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት ብር 250.00(ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል ልደታ ጤና ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው የምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል 3ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ፋይናንሻል ኦርጅናልና ቴክኒካል ኦርጅናል፣ ፋይናንሻል ኮፒና ቴክኒካል ኮፒ ኢንቨሎፕ በ4 ፖስታ በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ በወጣበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4ኛ ፎቅ የማዕከሉ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ፖስታ ተቀባይነት የለውም
የቀረበው ዋጋ ቫት ያካተተ መሆን አለበት፡፡
ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ያለበት በሁሉም ሎቶች ስሆን ከባድ የሆነ ዕቃ በ ፎቶ እና ካታሎግ ማቅረብ አለበቸዉ ::
የጨረታ ሰነዱ የዋጋ መሙያ ውጪ ተሞልቶ የሚመጣ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ተጫራቾች በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠትም ሆነ ጨረታው ማስገባት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
ጥቃቅንና አነስተኛ የሆናችሁ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከአደራጃችሁ ክ/ከተማ በአድራሻችን የተጻፈ ደብዳቤ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ማሽን ነክ ነገር ላይ ሲፒኦ ማስያዝ አለበቸዉ፡፡
ማዕከሉ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ልደታ ጤና ጣቢያ ጀርባ ወይም በአፍሪካ ህብረት ስደባባይ ወደ ስደታ ጸበል በሚወስደው መንገድ የምርታማነት ማሻሻያና
የልህቀት ማዕከል 3ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር 011-51-57-635
በአዲስ አበባ ከተማ የምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-07 12:00
- Bid opening (note): ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Productivity Improvement & Center of Excellence
- Buyer address: ልደታ ቤተክርስቲያን አጠገብ በአሹ ስጋ ቤት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ልደታ ጤና ጣቢያ ጀርባ ወይም አፍሪካ ህብረት አደባባይ በብስራት ኤፍ ኤም 10 ራዲዮ ማሰራጫ አዲስ አስፓልት ገባ ብሎ የምርታማነት ማሻሻያና የልህቀት ማዕከል 3ኛ ፎቅ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 26, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T14:23:26.000Z