Stationery
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት1 አላቂ የቢሮ እቃ፣ ሎት2 አላቂ የትምህርት እቃ፣ ሎት3 የደንብ ልብስ፣ ሎት4 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት5 የፅዳት ዕቃ፣ ሎት6 ቋሚ ዕቃ፣ ሎት7 የህክምና ዕቃ፣ ሎት8 የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 9 ህትመት፣ ሎት 10 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት11 የማሽነሪ ጥገና& ሎት 12 የትራንስፖርት አገልግሎት እና ሎት 13 የጭነት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ክሪላንስ እስከተፈቀደለት ቀን ድረስ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በደብዳቤ ከሆነ ከአደራጃቸው ተቋም ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው። በCPO ከሆነ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ አለባቸው።
|
የሎት ቁጥር |
የሎት ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን |
|
ሎት 1 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
20,000 |
|
ሎት2 |
አላቂ የትምህርት እቃ |
9,000 |
|
ሎት3 |
የደንብ ልብስ |
17,000 |
|
ሎት4 |
ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ |
16,280 |
|
ሎት5 |
የፅዳት እቃ |
17,000 |
|
ሎት6 |
ቋሚ እቃ |
5,000 |
|
ሎት7 |
የህክምና እቃ |
500 |
|
ሎት8 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
8,500 |
|
ሎት9 |
ህትመት |
2,000 |
|
ሎት10 |
ልዩ ልዩ መሳሪያዎች |
4,000 |
|
ሎት11 |
የማሽነሪ ጥገና |
2,000 |
|
ሎት12 |
የትራንስፖርት አገልግሎት |
3,500 |
|
ሎት13 |
የጭነት አገልግሎት |
6,500 |
6. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ የምትወዳደሩ ተጫራቾች ከአደራጃችሁ ተቋም ደብዳቤ በማምጣት የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 05 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ በት/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችው።
8. ጨረታው በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡30 በት/ቤቱ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ም/በር ቁ.2/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
12. ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ 20% የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. በሚወዳደሩበት የሎት መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ድምር መጠን ልክ መሆን አለበት።
14. ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
15. አማራጭ ጨረታ አይፈቅድም ግዢ ፈፃሚው
16. የታወቁ ጉዳቶች የካሳ ክፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል
17. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ጀርባ በሚገኘው ምስራቅበር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ሲሆን ስልክ ቁጥር 011 667 6650
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 06 በምስራቅ በር ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-08 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በማግስቱ 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Misrak Ber No.2 Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T07:54:06.000Z